Get Mystery Box with random crypto!

የሐረሪ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሐረሪ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ተቋማዊ እና የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በተዘጋጀው የ”ሲ አይ ፒ” እቅድ እና የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት የገቢ ርዕሶችና ታሪፍ ማሻሻያ…

https://www.fanabc.com/archives/237583