Get Mystery Box with random crypto!

የባሕር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ጥር | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የባሕር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የአባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከሄኒ ጋርደን አደባባይ እስከ ዘንዘልማ መገንጠያ የሚዘልቀው 4 ነጥብ 7 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የባሕር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአፈር ቆረጣና ሙሌት…

https://www.fanabc.com/archives/233728