Get Mystery Box with random crypto!

ቴይለር ስዊፍት ለ4ኛ ጊዜ የግራሚ አዋርድ ሽልማትን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 ( | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ቴይለር ስዊፍት ለ4ኛ ጊዜ የግራሚ አዋርድ ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊቷ አቀንቃኝ ቴይለር ስዊፍት የ2024 የዓመቱ ምርጥ አልበም ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ ቴይለር ስዊፍት የዓመቱ ምርጥ አልበም ሽልማትን ስታሸንፍ ይህ ለ4ኛ ጊዜ ነው። በዚህም ቴይለር ስዊፍት ሶሰት ጊዜ የምርጥ አልበም ሽልማት ያሸነፉትን ስቴቪ ዎንደር፣ ፖል ሳይመን እና ፍራንክ ሲናትራ የተባሉ ድምፃውያንን በመብልጥ በግራሚ አዋርድ ታሪክ ስሟን በቀዳሚነት…

https://www.fanabc.com/archives/233737