Get Mystery Box with random crypto!

የልጆችን በሽታ የመከላከል አቅም እንዴት መጨመር ይቻላል? አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የልጆችን በሽታ የመከላከል አቅም እንዴት መጨመር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻናት በቀላሉ እንዳይታመሙ በሽታ የመከላከል አቅማቸው መጎልበት አለበት፡፡ ይህንንም ለማድረግ መሠረታዊ መርሆችን መከተል ይገባል፡፡ እነሱም፡- -ጡት ማጥባት፡- ቢያንስ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ጡት ብቻ ማጥባት የራሱ የሆኑ ጠቀሜታዎችን የሚሰጥ ሲሆን÷ አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ጡት ማጥባት አለርጂ የመያዝ እድልን ይቀንሳል፡፡ – በየጊዜው እጅ መታጠብ፡- ልጆችን ሲያስነጥሱ፣ ሲያስሉ…

https://www.fanabc.com/archives/222159