Get Mystery Box with random crypto!

የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ተገኘ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ማግኘቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን በምስራቅ አፍሪካ በምርታማነት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ያለመ አውደ-ጥናት አካሂዷል፡፡ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታ መድኃኒት የሌለው ሲሆን በከፍተኛ ሁኔታ የቡና ምርታማነት ላይ ጉዳት እያደረሰ የሚገኝ ነው፡፡ ወደ…

https://www.fanabc.com/archives/225613