Get Mystery Box with random crypto!

በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግ የፀሐይ ኃይል አማራጭን መጠቀም እንደሚገባ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግ የፀሐይ ኃይል አማራጭን መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የፀሐይ ኃይል በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግና ህይወትን ለመታደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በታዳጊ ሀገራት የሚገኙ ሁሉም የጤና ተቋማት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ 5 ቢሊየን ዶላር ባነሰ ወጪ የፀሐይ ኃይልን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ኃይል ሊያገኙ ይችላሉ ሲሉ ባለሙያዎች በCop28 የመከራከሪያ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/222164