Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎን  በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ማስታወቂያ

የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎን 
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት እና በሲቢኢ ብር  
ባሉበት፣ በየትኛውም ሰዓት፣ በማንኛውም የስልክ አይነት መቾትዎ እንደተጠበቀ በቀላሉ ይክፈሉ!
አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ መክፈል ይችላሉ፡፡
**

የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ ሲሆን፣ የሲቢኢ ብር አገልግሎት መጠቀም ካልጀመሩ ደግሞ

• ወደ *847# በመደወል፣ ወይም 
• የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ተመዝግበው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡ 

ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ነጻ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ።
የሲቢኢ ብር መተግበሪን ለማውረድ የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787