Get Mystery Box with random crypto!

በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በተደረገው ውድድር የቦታውን ሪከርድ በመስበር አሸነፉ፡፡ በቤይሩት ማራቶን በወንዶች ጋዲሳ ጣፋ 02፡10፡34 በመግባት የቦታውን ሪከርድ በማሻሻል በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ጎጃም በላይነህ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል፡፡ እንዲሁም በሴቶች በተደረገው የማራቶን ውድድር ሙሉጎጃም ብርሃን 02፡19፡32 በመግባትና የቦታውን ሪከርድ በማሻሻል በአንደኝነት ስታጠናቅቅ ጌጤ…

https://www.fanabc.com/archives/221210