Get Mystery Box with random crypto!

ስዊዘርላንድ የኒውክሌር ኃይል የመጠቀም እቅዷን እንደምታራዝም ገለጸች አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ስዊዘርላንድ የኒውክሌር ኃይል የመጠቀም እቅዷን እንደምታራዝም ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓዊቷ ሀገር ስዊዘርላንድ በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያሉ ሁሉም መሣሪያዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ እስከሆነ ድረስ ሥራቸውን ይቀጥላሉ ስትል ገልፃለች፡፡ ስዊዘርላንድ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት ስጋት እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የኒውክሌር ኃይል አጠቃቀምን የማራዘም አዝማሚያ እየተስተዋለ መሆኑን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ ሀገሪቱ እስከ…

https://www.fanabc.com/archives/221207