Get Mystery Box with random crypto!

በሶማሌ ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው ተባለ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 ( | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በሶማሌ ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ ህብረተሰቡን በማስገንዘብ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ሀዋ ሱሌማን እንደገለጹት÷ በክልሉ ጅግጅጋ እና ቀብሪበያህን ጨምሮ በአምስት ከተሞች የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቷል። በሽታውን ለመቆጣጠርም ቢሮው ከጤና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮዽያ ህብረተሰብ…

https://www.fanabc.com/archives/221204