Get Mystery Box with random crypto!

የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ክትትል ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ አዲስ አበባ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ክትትል ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ የሚያስችለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የለውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ በማድረግ የሚታዩ ውጤቶችን በማስመዝገብ ላይ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ገልጸዋል። ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን በፍጥነት፣ በጥራትና በተያዘላቸው በጀት…

https://www.fanabc.com/archives/221180