Get Mystery Box with random crypto!

🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana90_tv — 🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana90_tv — 🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @fana90_tv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 2.74K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-02-14 10:29:46
በአዲስ አበባ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ጀሞ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በልዩ ስሙ አንበሳ ጋራዥ በሚባለው ቦታ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ዛሬ ተይዟል፡፡ በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸው ዘይት ሊያዝ የቻለው ፌዴራል ፖሊስ እና የላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከህብረተሰቡ የደረሳቸውን…

https://www.fanabc.com/በአዲስ-አበባ-በሕገ-ወጥ-መንገድ-ተከማችቶ/
45 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:39
የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ  የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና አላማውን ያሳካ ነው-የስልጠናው አስተባባሪዎችና አሰልጣኞች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ  የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና አላማውን ያሳካ መሆኑን  የስልጠናው አስተባባሪዎችና  አሰልጣኞች ተናገሩ  ። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ  የማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞችን እያሰለጠኑ  የሚገኙ ባለሙያዎች÷ ስልጠናው በጎ ፈቃደኞችን  በአስተሳሰብ ፣ በአመለካከትና  በክህሎት  የለወጠ ነው ብለዋል ። ሰልጣኝ ወጣቶች ስለ ሀገራቸው ዘላቂ ሰላም ፣ ልማት…

https://www.fanabc.com/የብሔራዊ-የበጎ-ፈቃድ-የማህበረሰብ-አገል-2/
44 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:39
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ እንዲደርስ እየተሰራ ነው  – የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ ደርሶ አብሮነትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር “አብሮነታችን ለሀገራችን “በሚል መሪ  ሀሳብ ዛሬ በደብር ብርሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዷል። የኢፌዴሪ ስፖርት  ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር…

https://www.fanabc.com/የአካል-ብቃት-እንቅስቃሴ-ስፖርት-በሁሉም/
44 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:39
ሦስት መቶ አርባ ሦስት ዜጎች ከሳዑዲ አረብያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት መቶ አርባ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/…

https://www.fanabc.com/ሦስት-መቶ-አርባ-ሦስት-ዜጎች-ከሳዑዲ-አረብ/
44 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:38
በአዲስ አበባ የተገነቡ ፓርኮች መልካም የልማት ምሳሌ መሆናቸውን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የጅቡቲ ልዑክ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ ፓርኮች ለጎረቤት ሀገራት ጭምር መልካም የልማት ምሳሌ መሆናቸውን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የጅቡቲ ልዑክ ገለጸ። ልዑኩ ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮ ጅቡቲ ፎረም ላይ ሲካፈል የቆየ ሲሆን ዛሬ እንጦጦ ፓርክን እና አንድነት ፓርክን ጎብኝቷል። ከጅቡቲ ቱሪዝም፥ የንግድ ምክርቤት፥ ቱር እና…

https://www.fanabc.com/በአዲስ-አበባ-የተገነቡ-ፓርኮች-መልካም-የ/
46 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:38
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ምደባና ሽግሽግ ህብረ-ብሔራዊነትን በጠበቀ መልኩ መደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተካሄደውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ ተከትሎ ህብረ-ብሔራዊነትን በጠበቀ መልኩ አዲስ የአመራር ምደባ እና ሽግሽግ መደረጉን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል። በህዝብ በማስተቸት የከፋ ችግር የታባታቸውን አመራሮች በማንሳት በአዲስ እንዲተኩ በማድረግና የከፋ ችግር የሌለባቸውን ደግሞ በማሸጋሸግ የመተከል ዞንና ወረዳዎች መዋቅር መልሶ የማደራጀት…

https://www.fanabc.com/የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ-ብልጽግና-ፓርቲ-የከፍ/
48 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:38
የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ የመልማት ዐቅም ያላቸው ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መሬቶቻችን ታላቅ ሀብት የታጨቀባቸው ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ሀብቶቻችንን ልናለማቸው ከተጋን ለብዙኃን መተዳደሪያን ያተርፋሉ ሲሉም ገልፀዋል። የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ በዙሪያቸው ያሉትን ማኅበረሰቦች ኑሮ ከፍ የማድረግ ዐቅም ያላቸው ነገር ግን ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸውም ብለዋል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣…

https://www.fanabc.com/የአዋሽ-ፏፏቴዎች-እና-የበሰቃ-ሐይቅ-የመል/
48 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:38
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መቀመጫቸውን ደቡብ ሱዳን ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መቀመጫቸውን በደቡብ ሱዳን ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች በበየነ መረብ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል። አምባሳደሩ በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ 16 የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ከሱዳን…

https://www.fanabc.com/አምባሳደር-ዲና-ሙፍቲ-መቀመጫቸውን-ደቡብ/
52 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:30 ሰበር ዜና አሁን በደረሰን መረጃ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት አካባቢ 7 ታጣቂዎች ቦንብ ጭነው.......Read more

ሙሉ መረጃውን ከታች ተጭነው ይመልከቱ


ይጫኑ
️ ️
54 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:30
በትግራይ ሠላምና መረጋጋት እንዳይኖር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዳይፈጠር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አሳሰቡ፡፡ ዳያስፖራው መንግሥት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን የሠብዓዊ ዕርዳታና መልሶ ግንባታ እንዲደግፍም ጠይቀዋል፡፡ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት በስሜታዊነት ክልሉን የጦርነት ቀጣና ከማስመስል እንዲወጡም ነው የጠየቁት።…

https://www.fanabc.com/በትግራይ-ሠላምና-መረጋጋት-እንዳይኖር-የ/
76 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ