Get Mystery Box with random crypto!

🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana90_tv — 🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana90_tv — 🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @fana90_tv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 2.74K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-17 06:49:47
how can we do daily tasks
በየቀኑ እንዴት ታስካችንን መስራት እንደምንችል
https://hulu61.com/#/pages/register?code=1964736
854 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:49:47
how to login
እንዴት ወደዌብሳይቱ በመለያችን መግባት እንደምንችል
https://hulu61.com/#/pages/register?code=1964736
680 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:49:47
How to register hulu
እንዴት ሪጂስተር ማድረግ(መመዝገብ) እንችላለን
https://hulu61.com/#/pages/register?code=1964736
588 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:49:47 ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አለህ /አለሽ fias ላይ እየሰራህ/ሽ ይመስለኛል እናም ተጠቃሚ ሆነሀል/ሀነሻል ከፊያስ በተጨማሪ ልክ እንደፊያስ የሚከፍል ሌላም ምርጥ ዌብሳይት ላስተዋው ቃቺሁ
አሰራሩ ከፊያስ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ይሄኛው የሚለየው የሚከፍለው በዶላር ነው ደግሞ vip1 ለመግባት ገንዘብ ገቢ ማድረግ ሳይጠበቅባቺሁ በሊንካቺሁ 40 ሰው ብቻ ስታስመዘግቡ vip1(100dollar)የሚሰጣች ሲሆን ከዛ በኋላ በየቀኑ 3 dollar ወይም 150 ብር በወር 90 dollar ወይም 4,500 ብር መሰብሰብ ትችላላቺሁ እየሰራቺሁ ወደ USDT አካውንታቺሁ መቀበል ከፈለጋቺሁም vIP አሳድጋቺሁ ገቢያቺሁን ማሳደግ ብቻ ነው ከተመቻቺሁ ከስር ባለው የመመዝገቢያ ሊንክ መመዝገብ እና መጀመር ትችላላቺሁ

https://hulu61.com/#/pages/register?code=1964736
ስለአመዘጋገቡ እና አሰራሩ ቪዲዎ ከስር እልካለሁ መልካም ስራ

HULU makes money through Facebook, YouTube, TikTok, Instagram and other APPs to follow, like, share and make money. Help celebrities,
Internet celebrities and celebrities get better traffic and word of mouth, so that these celebrities, celebrities and Internet celebrities can increase their attention and get more exposure.
In order to improve the benefits of the majority of users, the platform will launch the following activities from now on, without any investment to obtain continuous income
1: Invite a valid user on the hulu platform to receive a reward of 1 USD, and a maximum of 15 USD for a settlement of 5 USD.
2: Introduce 40 valid users on the hulu platform to get a free promotion to VIP1 for one year.
3: After registration, I will activate the VIP0 one-year use right for you.
Note: Valid users need to complete the task order for at least 3 consecutive days. The deadline for the above activities is subject to the platform announcement. It is forbidden to register multiple fake accounts with the same IP.

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register Link:

https://hulu61.com/#/pages/register?code=1964736
Join the discussion group to get the latest HULU activities and rewards
1: Weekly selection of active users will be rewarded with 5-500 US dollars
2: Monthly selection of excellent agents will be rewarded with 100-1000 US dollars
3: Various small activities will be rewarded 1-5 every day USD
Note: You need to apply in advance to register for a reserved place, join the discussion group and send a link not to HULU advertisements, you will be permanently disqualified
Important things are repeated three times
(no investment required) (no investment required) (no need
614 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 18:12:26 ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አለህ /አለሽ fias ላይ እየሰራህ/ሽ ይመስለኛል እናም ተጠቃሚ ሆነሀል/ሀነሻል ከፊያስ በተጨማሪ ልክ እንደፊያስ የሚከፍል ሌላም ምርጥ ዌብሳይት ላስተዋው ቃቺሁ

803 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 21:52:56
#WSU

ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ፦

በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገ ድልድል መሠረት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ የ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ የቅበላ ጊዜ ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን፦

1ኛ. የምዝገባው ሂደት በ Online ሆኖ፤ የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም፤

2ኛ. በተቋሙ ህገ ደንብ እና ተማሪዎች መከተል ስለሚገባቸው የስነ ምግባር ደንብ ላይ ገለጻ (Orientation) ሚያዚያ 29/2014 ዓ.ም፤

3ኛ. የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ (DOCO) ግንቦት 01/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ፤ የስፖርት ትጥቅ፣ አንሶላ እና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ጭምር እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጥሪ ከተደረገበት ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

#share_please
Invite your friends
@ethio_zena24
@ethio_zena24
934 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 16:14:30 ካንፓስ tip

ዘ TENSION
ጭለላ

ግቢ ላይ ከሚያጋጥሙን ጥቂት ችግሮች ውስጥ አንዱ ከልክ ያለፈ ጭንቀት ወይም በግቢ ስሙ #Tension ብለን የምንጠራው ነገር ነው። ይሄ ችግር ብዙውን ጊዜ በአንደኛ አመት ተማሪዎች ላይ በስፋት የሚስተዋል ቢሆንም በሁሉም ዘንድ ማለትም ተመራቂ ተማሪዎችንም ሳይቀር የሚያጦዝ ደስ የሚል ሙድ ያለው ጭለላ ነው። እኔ ግን ጥሎብኝ የሚሰማኝ ሰው ሳገኝ ብዙ አወራለሁና ዛሬም ከሰማችሁኝ ትንሽ ስለ ግቢ Stress or Tension ባካፍላቹህ ደስ ይለኛል ፤ በተጨማሪም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለቴንሽን አዲስ በመሆናቸውና ከሁሉም በይበልጥ የታላላቆቻቸውን ምክር ስለሚቀበሉ ይቺን ምክር እንድታደርሱልኝ አደራ ማለት እወዳለሁ
አይይ እንግዲህ ብዙ አታቅራራ ፡ ወደ ገደለው ግባ....!

Tension ብዙውን ጊዜ የሚገጥመን የሆነ ክስተት አንጎላችንን ሲቦጠብጠው እንደሆነ የአንጎል ስፔሻሊስትና የሳይኮሎጂ ሊቅ ለመሆን የሚመኙት Dr abz ይገልፃሉ አስከትለውም ጭንቅላታችን በጣም በሚጨናነቅበት ጊዜ የሚገጥመን failure ነው ይላሉ ።ስልካችንን አንዳንዴ busy ሲሆን stack እንደሚያደርገው ማለታቸው ነው። በግቢ ተማሪዎች ሳይኮሎጂ ላይ ከፍተኛ ጥናት ያደረጉት ኢንጂነር እንደጠቀሱት ደግሞ " ግቢ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች በተለይም አንደኛ አመት ተማሪዎች ፈተና በሚቃረብበት ወቅት የሚገጥማቸው ከፍተኛ መጨናነቅ መንስኤው አስቀድመው ተገቢውን ዝግጅት አለማድረጋቸው ነው" በማለት ይጠቅሳሉ ።

እኔም የኢንጂነሩን ጥናት ዋቢ በማድረግ የተወሰኑ ገጠመኞቼን ላካፍላቹህ ፦

የአንደኛ አመት ተማሪ እያለሁ Drawing ኮርስ አጨልሎኝ አድሮ ጥዋት ከፈተና በፊት ካፌ ላይ የተፎገርኩት ፉገራ እስካሁን ሳስታውሰው ያስቀኛል ፤
ምን መሰላቹህ pictorial drawing የሚሉት ነገር አልገባህ ብሎኝ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ወረቀት ላይ አፍጥጬ ስላደርኩ መሰለኝ ከምላቹህ በላይ ጭልል ብዬ ነበር እናም ምንም ቁምነገር ሳልይዝ ነጋና ቁርስ መብያ ሰዓት ደርሶ ሁሌም አብሮኝ የሚበላው ጓደኛዬ ጋር በመሆን ወደ ካፌ ሄድን ፡ ስንደርስም ያን ጨርቅ የመሰለ ፊቴን ታጥቤ ወደ ሆድ ሸንቁሬው አዝግ ሰልፍ አመራን ፥ የማይደርስ የለምና ተራችን ደርሶ ባንደኛው እጃችን ትሪና ኩባያ ይዘን በሌላኛው ደግሞ binder ( for drawing exam) ይዘን ወደ ጨላፊዎች ተጠጋን ጨላፊዋም ትሪህን አስጠጋ ስትለኝ ትሪዬን' ሰጠኋት ፨ የሚገርማቹህ ትሪ ብዬ ፍርፍሩን የተቀበልኩት በ binderu ነበር እሷም አውቃ ይሁን እንደኔ ጨልላ ባላቅም ጭልፋ ሙሉ ፍርፍር በትሪዬ' ሞላችልኝ ሆይ .. በBindeሬ ፍርፍር ማስደረጌን ያስተዋልኩት አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ በሳቅ ፍርፍር ብሎ ፍርፍሩ ሲደፋበት ነበር ። ብዙ ተማሪ እየሳቀብኝ እንደሆነ ሳይ ደግሞ ይብስኑ የምገባበት ጠፋኝ ( ሳሳዝን) ፤ እንዴትም ብዬ ከዛ ደባሪ ሙድ በመውጣት ፍርፍሬን ወደ ትሪዬ ገልብጬ ወደ መቀመጫዬ በመሄድ በእልህ ምግቡን ስበላው እሱም ለካ ቂም ይዞብኝ ነበር አነቀኝ ፡ ባክህ አልሰማህም በሻይ ድራሽህን ነው ማጠፋው ብዬ ወደ ኩባያዬ እጄን ስሰድ አለወትሮዋ ኩባያዋ ቀለለችኝ ምንሼ ነው ብዬ ወደ ኩባያዬ ሾፍ ሳደርግ ሻይም ሳላስቀዳ ነበር የተቀመጥኩት ( አይ drawing)
ድጋሚ ይስቁብኛል ብዬ ባልፈራ ኖሮ ተነስቼ ሻይ አስቀዳ ነበር ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ከጓደኛዬ እየተዋስኩ ታሪካዊ ቁርሴን በላሁ ።

ከዛ ከካፌው ወጣ ብለን እጃችንን በመታጠብ ላይ ሳለን ሳላስበው ጧ ብዬ ሳቅኩ አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ በመገረም " ይሄ ልጅ ዛሬ ምን ነካው" ሲል ባሰብኝ ፤ እንዴት ብዬ ልንገረው ገና ት ብዬ ስጀምር ሳቄ ይቀድመኛል ። እንዴትም ብዬ በምልክት ወደ ትሪው ጠቆምኩት ፥ ደንግጦ ትሪውን ይዞ ወደ ካፌ ሲሮጥ ህዝቤ ፈተናዋን ረስታ ሳቀችበት
ብድር በምድር አሉ ፥ ለካስ freind ከኔው ብሳ ትሪዋን ይዛ ወደ ፈተና ልትገባ ነበር ።የሚገርም ግጥምጥሞሽ እያልኩ ፏ ብልጭ ብዬ ተፈተንኩ እላቹሃልው ።

ገጠመኜን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ*!

Final exam ሲቃረብ እንደዚህ አይነት የካፌ comedy መመልከት የተለመደ ነው ምክንያቱ ደግሞ ቅድም ኢንጅነሩ የጠቀሱት ቅድሚያ አለመዘጋጀት ነው።

ፈተና ሲደርስ ከሚስተዋሉ ገጠመኞች ውስጥ ጥቂቶቹ

ካፌ ላይ መፎገር
ስልክን library, class, cafe etc መርሳት ወይም መጣል
Calculator መርሳት / መጣል
PC መርሳት ለዛውም space ( class)
ያነበቡትን መርሳት
ራስን መሳት ( በተለይ ሴቶች)
ወዘተ....

ታድያ ምን ይሻላል

ፈተና ሳይደርስ ሁሉንም course cover ማድረግ
ከጭንቀታም ጓደኛ መራቅ ( በሰላሙ ሰአት እናንተ ስታነቡ ከማያነበው ማለቴ ነው ።)
ከጎበዝ ተማሪ ጋር መጎዳኘትና አብሮ ማንበብ
ጥያቄዎችን በgroup መስራት
ስለ ፈተና አወጣጥ ከታላላቆቻችን መጠየቅ ( from seniors)
Information gather ማድረግ ፦
ከበግ ተራ በመራቅ ሴቶችን info መጠየቅ ( affirmative ምናምን ብለው ....)

በተረፈ Tension መጠኑ ይለያይ እንጂ አይቀሬ ነገር በመሆኑ ፈታ በሉ። እንደኔ እንደውም Tension ምንም የማይዘው ተማሪ ካሮት አምራች ገበሬ ይመስለኛል፤ ምክንያቱም አንብቦ ሳይሆን የሚፈተነው position አስተካክሎ ነው ። ሲበዛ ነው እንጂ የማይነፋው ተማሪ ካነበበ እስከሚፈተን ድረስ Tension Normal ነው።

#share_please
Invite your friends
@ethio_zena24
@ethio_zena24
972 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 14:28:59 #ምደባ

የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ት.ሚ በሰጠው መግለጻ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይፋ ይደረጋል ብሏል፡

@#share_please
Invite your friends
@ethio_zena24
@ethio_zena24
716 views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 14:09:10
Ene eyeseraw nw
Bezi link gibu ena temezgebu

https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=z9eP42K7&t=1649191624787
899 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 14:09:10
I make a new video on Registration steps for new comers.

https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=z9eP42K7&t=1649192185578
806 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ