Get Mystery Box with random crypto!

🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana90_tv — 🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana90_tv — 🌿መርጌታ🌿 ጋሻየ 🌿የበሀል መድሀኒት🌿 አዋቂና 🌿ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @fana90_tv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 2.74K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-08 14:09:09 FIAS
* በኮሚሽን የሚሰራ የማስታወቂያ ድርጅት ነው።
* ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች ጋር ይሰራል።

እና በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ ማድረግ ብቻ ነው። በዛ ቢባል 5 ዲቂቃ ቢወስዱ ነው። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP-0, VIP-1, VIP-2, VIP-3, VIP-4, & VIP-5 ናቸው።


* You must start with 9 when entering a phone number.

* If you have more questions, you can ask.



1. VIP 0
* አንድ አባል ገና እንደተመዘገበ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 3 ስራዎችን ብቻ ነው።
* ለአንዱ ስራ 5 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 15.00, በወር 450.00, ይሰራል
* ብር ማውጣት የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ሆኖ ብሩም 100 ብር ነው።

2. VIP 1
* ይህ ደረጃ አባሉ 1,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 4 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 6 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 24 ብር, በወር 724.00 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

3. VIP 2
* ይህ ደረጃ አባሉ 3,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 6 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 16 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 84 ብር, በወር 2,520 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

4. VIP 3
* ይህ ደረጃ አባሉ 6,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 11 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 16 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 176 ብር, በወር 5,280 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

5. VIP 4
* ይህ ደረጃ አባሉ 10,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 17 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 18 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 306 ብር, በወር 9,180 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

6. VIP 5
* ይህ ደረጃ አባሉ 30,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 38 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 25 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 905 ብር, በወር 28,500 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

* ልብ ይበሉ

አባሉ 1,000 ብር ከፍሎ VIP 1 ተመዝግቦ ከሆነና ደረጃውን ወደ VIP 2 ማሳዳግ ከፈለገ የሚከፍለው 2,000 ብር ነው። ምክንያቱም ለVIP 1 የከፈለው 1000 ብር ታሳቢ ይደረጋል።


https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=z9eP42K7&t=1649192185578
756 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 08:42:04
Advertising
Milk #illustration
Cartoon
Pencil drawing
photowachun bezi aynet illustration endiseralachu kefelegachu
contact +251961209190 inbox me @milki_G
1 photo 10 birr
Join telegram channel
https://t.me/milk_illustration
https://t.me/milk_illustration
https://t.me/milk_illustration
737 views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 12:19:22 ሰበር ዜና አሁን በደረሰን መረጃ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት አካባቢ 7 ታጣቂዎች ቦንብ ጭነው.......Read more

ሙሉ መረጃውን ከታች ተጭነው ይመልከቱ


ይጫኑ
️ ️
1.5K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 12:19:15 https://t.me/joinchat/Vg38sXzCFrNP6qz3
42 views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:34:12
125ኛውን የአደዋ በዓል በጋምቤላ ክልል ደረጃ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአደዋ ድል በዓል በጋምቤላ ክልል በመጪው ሐሙስ  በድምቀት ለማክበር  ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አስታወቀ። የበዓሉ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሎው ኡቡፕ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ በዓሉን ጀግኖች አባቶች የነበራቸውን አንድነት፣ አብሮነት፣ አይበገሬነትን በሚያወድስና በሚዘከር መልኩ ይከበራል። በተለይም የአሁኑ…

https://www.fanabc.com/125ኛውን-የአደዋ-በዓል-በጋምቤላ-ክልል-ደረጃ/
98 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:34:05
የአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ የአማራ ክልል መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። በአማራ ክልል የሚከናወኑ የከፍተኛና መካከለኛ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና እያጋጠማቸው ያሉትን ችግሮች ለይቶ መፍትሔ  ለመስጠት ያለመ  ውይይት በባህርዳር  እየተካሄደ ነው።…

https://www.fanabc.com/የአማራ-ክልል-በግንባታ-ላይ-የሚገኙ-የመስ/
85 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:30:22
የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2496 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ሁለት ሺህ 496 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ። የኮሌጁ ዲን ዶክተር ጋልዋክ ሮን በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ተማሪዎቹ  በመደበኛ፣ ተከታታይና ክረምት መረሐግብር በመምህርነትና  ጤና ሙያ ዘርፎች የሰለጠኑ ናቸው። ከተመራቂዎቹ መካከል 921 ሴቶች መሆናቸውንም ጠቅሰዋል። ኮሌጁ በክልሉ በመካከለኛ…

https://www.fanabc.com/የጋምቤላ-መምህራን-ትምህርና-ጤና-ሳይንስ/
57 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:30:12
የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሓላፊ አቶ መለሰ ዓለሙን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር በመሆን የመስቀል አደባባይ፣ የታላቁ ቤተ መንግሥት ተሽከርካሪ ማቆሚያ፣ የታላቁ ቤተ…

https://www.fanabc.com/የአዲስ-አበባ-ብልጽግና-ፓርቲ-አመራሮች-ከ/
52 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:30:04
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራውን ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመቀበል የመማር ማስተማሩን ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። የዩኒቨርሰቲ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶክተር  ከሰተ ለገሰ  እንደገለጹት  የመማር ማስተማሩን ሥራ የጀመሩት  ከሚጠበቁት 13 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ  አብዛኛዎቹን    በመቀበል ላይ መሆኑንና የቀሩትንም  እየገቡ ይገኛሉ ብለዋል ። ተማሪዎቹ  በመቀሌ ማህበረሰብና ተማሪዎች ህብረት አቀባበል እየተደረገላቸው  ከየካቲት 1 ቀን…

https://www.fanabc.com/መቀሌ-ዩኒቨርሲቲ-መደበኛ-የመማር-ማስተማ/
47 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:29:54
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። የስፖርት ማህበሩ ተወካዮች ቡድን የተለያዩ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶችን  በከተማው በመገኘት  ለከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ለአቶ አታክልቲ ኃይለሥላሴ  አስረክበዋል ። ድጋፉን የተረከቡት ከንቲባው  የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር እንደ እግር ኳሱ በማህበራዊ ዘርፎችም…

https://www.fanabc.com/ቅዱስ-ጊዮርጊስ-ስፖርት-ማህበር-በመቀሌ-ከ/
44 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ