Get Mystery Box with random crypto!

ወድቆ በመነሳት ያለፈን በመርሳት ለፍቅር መረታት ሀዘን ብሎ ፌሽታ በናፍቆት ስቅታ ባለፈው ትውስታ | ፅሁፍ በፋኢዛ 🤗

ወድቆ በመነሳት
ያለፈን በመርሳት
ለፍቅር መረታት

ሀዘን ብሎ ፌሽታ
በናፍቆት ስቅታ
ባለፈው ትውስታ

 እየተፅናናን

በመልካም ልቦና
በአምላክ ምስጋና
ሂወት ስትቀና

ሁሉን አሳልፎ
የበላነው ተርፎ
የሰራነው ገዝፎ
ከፍታን ይዘናል
ፍቅር ሰንቀናል
ባለፈው አመት ላይ እድገት ጨምረናል፡፡
.

Semir ami


Artot