Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹Fact and University

የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_and_university — 🇪🇹Fact and University F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_and_university — 🇪🇹Fact and University
የሰርጥ አድራሻ: @fact_and_university
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.51K
የሰርጥ መግለጫ

Join and recieve world fact

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-08 19:45:34
በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተማሪዎች የተሠራውና አፈር መርምሮ ምን ቢዘራ አዋጭ እንደሆነ የሚለው መሣሪያ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አግኝቷል።

መሣሪያው ከሌሎች በጅምር ላይ ካሉ ኩባንያዎች ጋር በኡጋንዳ፣ ካምፓላ ተወዳድሮ አንደኛ ደረጃን በመያዝ የ25 ሺህ ዶላር ሽልማት ማግኘቱም ነው የተገለፀው።

ይህ በዓለም አቀፍ መድረክ ዕውቅና ያገኘው ‘ኦሚሽቱ-ጆይ’ ተብሎ የተሰየመው አፈር መመርመሪያ መሣሪያ ከጥቂት ዓመታት በፊት በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተማሪዎች የተሠራው ነው።

አነስተኛ መጠን ያለው መሣሪያው፣ በአፈር ውስጥ ያሉትን ንጥረ ነገሮች በመመርመር በዛ አፈር ውስጥ የትኛው ተክል ቢተከል ወይም የትኛው ዘር ቢዘራ የተሻለ ውጤት እንደሚያስገኝ ይለያል ተብሏል።

ኦሚሽቱ-ጆይ በዓለም ባንክ በሚደገፈው 'Africa Start Up Award' ውድድር ከ23 አገራት ከተወጣጡ ሥራዎች ጋር ተወዳድሮ ነው በአንደኛነት በማጠናቀቁ ሽልማቱን የተረከበው።

መሣሪያው የአፈርን የንጥረ ነገር ይዘት፣ የሙቀት መጠን (ቴምፕሬቸር) እና እርጥባማነት ለይቶ ውጤቱን ወደ ስማርት ስልኮች ይልካል።

2013 ላይ ተማሪዎች ለመመረቂያ ፕሮጀክት ያነሱት ጽንሰ ሐሳብ በመምህራን ተደግፎ ከዚህ መድረሱን በዩኒቨርሲቲው የኮምፒዩተር ሳይንስ መምህር ጃርሚያ ባይሳ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

በአንድ አካባቢ ዘር ከመዘራቱ በፊት አፈሩ ለየትኛው የዘር ዓይነት ምቹ እንደሆነ መለየት መቻል የምርት ውጤትን ከፍ ያደርጋልም ተብሏል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
949 views Muhaba Mass , 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 22:50:05
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ያሉ ከፍተኛ ውጤት ላላቸው 35 ተማሪዎች አጭር መሰረታዊ የኤሌክትሮኒክስ እና የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል።

ዩኒቨርሲቲው በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና የሂሳብ ማዕከሉ ለአምስት ሳምንታት በቅዳሜ እና እሁድ መረሃ-ግብር ነው ስልጠናውን የሰጠው።

ከጉራጌ ዞን ከተማ አስተዳደር እና አቅራቢያ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ዙር ስልጠናው ተሳትፈዋል፡፡

በስልጠናው ማጠናቀቂያ ተማሪዎቹ በነበራቸው ቆይታ የሠሯቸውን ፕሮጀክቶች አቅርበዋል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
799 views Muhaba Mass , 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 12:26:52
#ዲላ_ዩኒቨርሲቲ

በ2014 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ፦ የምዝገባ ቀን ሰኔ 15 እና 16 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
852 views Muhaba Mass , 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 22:58:16
HULU ና VMEO
ተመዝግባቹ Daily task እየሰራቹ ያላቹ
june 9 ከመድረሱ በፍት vip1 መግባት አለባቹ

የሰበሰባቹት usdt እንዳለ ሆኖ 100 ለመሙላት የሚቀራቹን usdt እየገዛቹ ቶሎ በሉና vip1 ግቡ

ከ june 9 ቦሃላ vip1 ለመግባት 150usdt ነዉ ሚያስፈልጋቹ, እድሉን ብዙ ሰዎች እየተጠቀሙበት ነዉ እናንተም እንዳያመልጣቹ

ያልገባቹ ነገር ካለ በዉስጥ አዉሩኝ

@think_positiive
781 views Muhaba Mass , 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 16:56:18 Vmeo ላይ የተመዘገባቹ daily task መስራታቹን አትርሱ

ያልተመዘገባቹ እዚ ላይ ተመዝገቡ

https://vmeo1.com/#/pages/register?code=8668866

Vmeo በዩሮ ስለሚከፍል ክፍያዉ በጣም አሪፍ ነዉ
798 views Muhaba Mass , 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 19:59:50 Online business መስራት ምትፈልጉ ብቻ
እሄን channel join አርጉ

https://t.me/+MHirWA-yyltiODY0
799 views Muhaba Mass , 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 21:56:54
የኮንሶ ዞን አስተዳደር እና የኮንሶ ህዝብ ለጂንካ ዩኒቨርስቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ያደረገው ደማቅ አቀባበል

━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
908 views Muhaba Mass , 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ