Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹Fact and University

የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_and_university — 🇪🇹Fact and University F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_and_university — 🇪🇹Fact and University
የሰርጥ አድራሻ: @fact_and_university
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.51K
የሰርጥ መግለጫ

Join and recieve world fact

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 11:41:50 ጥንቃቄ ለ ወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ከግቢው ጋር መወያየት እና መፍትሄ መምጣት አለባችሁ።

ሆን ብለው ተማሪዎችን እና ማሕበረሰቡን ለማሸበር የተላኩ ግብረ አበሮች ስላሉ በሰማችሁት ነገር ሁሉ መረበሽ የለባችሁም።

በድጋሚ የተቀሰቀሰው ጦርነት ወልዲያ አከባቢ ላይ መሆኑን መረጃዎች እየተሰራጩ ናቸው።

ከተለያዩ ሰዎች መረጃ ተቀብለን ነበር ....አንዳንዱ #ወልዲያ ተይዛለች ይላል...አንዳንዱ አልተያዘችም ይላል። ይህ የሚያሳየው በህዝቡ መሃል የውሸት ዜናዎች እየተሰራጩ መሆኑን ነው።

ስለዚህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አትረበሹ, መደናገጥ አያስፈልግም። ተረጋጉ

ሌላው ነገር የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሁሉም ነገር ዝግጁ ሆናችሁ መጠበቅ እና እውነት የሆኑ መረጃዎችን ብቻ መከታተል ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
313 views Muhaba Mass , 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 00:11:06 http://m.eightdedication.top/f938QV9CU397eEVHZANOaQdvcBhjAV0cYXxqVzAiHAEvBhpHViZAXQwVP1s5GAY5Ags4KC0lHUQkXDUBJlxOHjAfLSd4JwNINHpSXg?hlbk1657400878255
167 views Muhaba Mass , 21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 00:06:19
#ethio_university_info
ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ(አረፋ) በዓል ይመኛል።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምትገኙና በዓሉን ከቤተሰቦቻችሁ ርቃችሁ ለምታከብሩ ተማሪዎች መልካም የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንመኛለን።

Eid Mubarak!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
301 views Muhaba Mass , 21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 01:24:54 ‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ዘዴ ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ድርጊት ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡

የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት÷ ‘በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን’ በሚል የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የማጭበርበር ተግባራት የሚፈፅሙ አካላት ቁጥራቸው እየጨመረ በመምጣቱ ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ተቋም ጋር በመተባበር የተለያዩ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡

‘ፊያስ’ እየተባለ የሚጠራው የኦንላይን ድርጊት እንደ ሌሎች በማህበራዊ እና በኦንላይን ሚዲያዎች በመጠቀም ከሚፈፀሙ የማጭበርበሪያ ድርጊቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ኃላፊው ጠቁመዋል።

ይህን ተግባር የሚፈፅሙ አካላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን በሚል እና የተለያዩ የሚያጓጉ ምክንያቶችን በማቅረብ ሰዎችን እያጭበረበሩ መሆናቸውን ጠቁመው÷ ማህበረሰቡም በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በሚል ሕጋዊነቱን ሳያረጋግጥ እና በሚያውቋቸው ሰዎች በመሳብ የወንጀሉ ሰለባ እየሆነ መምጣቱን ገልፀዋል።

በ ‘ፊያስ’ ተጭበረበሩ ሰዎች ባደረሱት ጥቆማ መሰረት የተለያዩ የክፍያ መንገዶችን በመጠቀም÷ የሰዎችን ገንዘብ የሰበሰቡ አካላትን ሁኔታው እስከሚጣራ ድረስ የባንክ ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ የሚደረግበት አግባብ ይኖራል ብለዋል፡፡

አጠቃላይ የወንጀል ምርመራ ሂደቱ ገና በጅምር ላይ ያለ በመሆኑ ጉዳዩ ተጣርቶ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረብ እንደማይቻልም ነው የገለጹት።

ህብረተሰቡ የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚሠሩ ሥራዎች ላይ ሲሳተፉ አብረው የሚሰሩት አካል በኢትዮጵያ ሕጋዊ እውቅና ያለው መሆኑንና ትክክለኛ ማንነት እንዲሁም አድራሻ ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚገባ መጠቆማቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

ያለምንም ስራ እንደቀልድ የሚሰበሰብ ሃብት ሊኖር እንደማይችል በመገንዘብ መሰል ስራዎች ላይ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ እና ህብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ተግባራት ራሱን እንዲጠብቅም አሳስበዋል፡፡

FBC
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info
668 views Muhaba Mass , 22:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 10:20:33 register karegachu bohala, Bezi app login malet tchilalachu
1.2K views Muhaba Mass , 07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 00:53:11 Mata 1:30 lay video chat gebana slesiraw enaworalen, register arguna tebkugn
1.0K views Muhaba Mass , edited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 00:52:29
ehe platform betam yemigerm nw beken 4euro yisetal, yamalet be were 120euro malet nw, vip1 lemegbat miyasfeligen 130euro nw, slezih 33ken vip1 megbat mnchlbet platform nw register arguna jemrut
1.0K views Muhaba Mass , 21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 00:51:40
https://www.gsmedia.cc//public/register?code=505742
953 views Muhaba Mass , 21:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 08:45:45 የተለመዘገባቹ daily task መስራታችሁን አትርሱ።
ምክንያቱም vip 0 ላይ ሁነን ነፃ 20 Usdt የሰራነውን ማውጣት መቻላችን ነው : :
Don't forget to do your daily tasks

daily task በአግባቡ ስሩ።
እጅግ አስደናቂና ማንኛውም አይነት ሰው ሊሰራው የሚችል platform ነው።

Automatic systemu ወደ vip upgrade ያደርጋል።


% ይህ ፕላትፎርም በጣም አሪፍ ክፍያ ይከፍላል።

% በVIP0 ለ10 ተከታታይ ቀናት ታስክ ስትሰሩ 15 usdt ይሰጣችኋል።

% VIP0ን ተጠቅማችሁ በሰራችሁት ዩሮ ወደ VIP1 ማደግ ትችላላች።

% በVIP1 በቀን 4.5 usdt ወይም ከ380 ብር በላይ መስራት ትችላላችሁ።

% አስራሩ ልክ እንደ Vmeo ነው።

አሁኑኑ በመመዝገብ በቤታችሁ ሆናችሁ ብር ስሩ። ሊንኩን ተጭናችሁ ተመዝገቡ

https://aol518.com/#/pages/register?code=5773569
https://aol518.com/#/pages/register?code=5773569
ክፋያው euro ነው። ለምን ያመልጥሀል አሁኑኑ ተመዝግበህ ስራ።
ያልተመዘገባቹ ፍጠኑ ፍጠኑ
ለማንኛውም ጥያቄ
https://aol518.com/#/pages/register?code=5773569
1.0K views Muhaba Mass , 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ