Get Mystery Box with random crypto!

#Did_You_know?? ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከፍተኛው የቀርከሃ ክምችት የሚገኝባት ሃገር ናት ፣ 1 | ጠቅላላ እውቀት

#Did_You_know??
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከፍተኛው የቀርከሃ ክምችት የሚገኝባት ሃገር ናት ፣ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት የሚሸፍን የቀርከሃ ጫካዎች ሲኖሯት አፍሪካ ውስጥ ከሚገኘው ቀርከሃ ውስጥ 67% በኢትዮጵያ ይገኛል።
በአጠቃላይ ከመላው አለም ላይ ከሚገኘው ቀርከሃ ውስጥ 7 % የሚሆነው የኛው ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል።

➹share &Join Us

              @ewentesfa