#አስደናቂ_ጤና_ነክ_39_እውነታዎች ፳፩ ጡት ጠብተው ያደጉ ልጆች ጡት ሳይጠቡ ከማያድጉ ልጆ ይልቅ ሸንቃጣ ናቸው፡፡ ፳፪ ነጣ ያለ ቆዳ ያላቸው ሰዎች ጠቆር ያለ ቆዳ ካላቸው የበለጠ ቆዳቸው ቶሎ ይጨማደዳል፡፡ ፳፫ አለርጂ ያለባቸው ሰዎች በመሳቅ የአለርጂ መጠናቸውን መቀነስ ይችላሉ፡፡ ፳፬ የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች የበለጠ ቆዳቸው ይጨማደዳል፡፡ ፳፭ ጡት ጠብቀው ያደጉ ልጆች ጡት ጠብተው ካላደጉ ልጆች የበለጠ IQ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ፳፮ በወር ሶስት ጊዜ ቸኮሌት መብላት ከልክ በላይ ከሚበሉና እንደውም ከማይበሉ ሰዎች የበለጠ ረጅም ጊዜ ለመኖር ያስችላል፡፡ ፳፯ በአማካይ አንድ ሰው በአንድ ሌሊት ውስጥ 7 ህልም ይመለከታል፡፡ ፳፰ አንድ ሰው በዕድሜ ዘመኑ በአማካይ የምድርን ዙሪያ ሁለት እጥፍ ያህል ይጓዛል፡፡ ፳፱ አንድ ሰው በአማካይ በቀን 15 ጊዜ ያህል ይስቃል፡፡ ፴ የአንድ አማካይ ሰው መዝገበ ቃላት ብዛት ከ5,000 እስከ 6,000 ነው፡፡ ፴፩ የዓለማችን 10% ያህል ህዝብ ግራኝ ነው፡፡መሸከም ይችላል፡፡ ፴፪ ፈገግ ከማለት ይልቅ ኮስተር ማለት ብዙ ጡንቻ ይጠይቃል፡፡ ፴፫ 1/3 የካንሰር ህመምን መከላከል ይቻላል፡፡ ፴፬ በምታስነጥሱበት ወቅት ሁሉም የሰውነታችሁ ስራ ይቆማል ልባችሁን ጨምሮ፡፡ ፴፭ የሰው ልጅ ጉበት ከአምስት መቶ በላይ ተግባሮችን ያከናውናል፡፡ ፴፮ የልባችሁ መጠን የአንድ እጅ ጭብጣችሁን ያህል ነው፡፡ ፴፯ በሳምንት ለሶስት እና አራት ሰዓት ያህል ፈጣን የእግር ጉዞ ማድረግ በልብ ህመም የመያዝ ዕድልን በ65% ይቀንሳል፡፡ ፴፰ ከመሳሳም የበለጠ በመጨባበጥ ከሰው ወደ ሰው ሊተላለፉ የሚችሉ ብዙ ጀርሞች አሉ፡፡ ፴፱ እንቅልፍ ከምግብ የበለጠ አስፈላጊ ነው፡፡ አንድ ሰው በእንቅልፍ እጦት ከምግብ እጦት አስቀድሞ ሊሞት ይችላል። ➹share &Join Us @ewentesfa 3.3K views09:09