Get Mystery Box with random crypto!

ኤቫን መንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም

የቴሌግራም ቻናል አርማ evandrivers — ኤቫን መንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም
የቴሌግራም ቻናል አርማ evandrivers — ኤቫን መንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም
የሰርጥ አድራሻ: @evandrivers
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 767

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 16:47:00 መልካም ዜና ለመንጃ ፈቃድ  ፈላጊዎች
ኤቫን የመንጃ ፈቃድ  ት/ቤት
* የአውቶሞቢል መንጃ ፈቃድ
* የሞተር መንጃ ፈቃድ
* የህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ
 
ቲዮሪን ከተግባር አዋህዶ በዘመናዊ መልኩ ለክረምት ልዮ የሆነ ስልጠና ለመስጠት ተገኝተናል
ይምጡ ይመዘገቡ በላቀ ብቃት የመንጃ ፈቃድ ባለቤት እናደርግዎታለን፡፡
አድራሻ፡ ቁጥር 1:-ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ
ቁጥር 2:- ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ
0911221092
0911527799
ጠንቃቃ  አሸከርካሪ መሆን ዘመናዊነት ነው!!
ለወዳጅ ዘመድዎ ስላጋሩ ከልብ እናመሰግናለን።
119 viewsYare Get, edited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:37:18
ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለኢድ አል አድሀ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን::

መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

ኤቫን መንጃ ፈቃድ ት/ቤት
113 viewsYare Get, edited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 17:41:10
የአውቶማቲክ መኪናን ጊርቦክስ ሊያበላሹ የሚችሉ ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን አደገኛ የሆኑ ስህተቶች!!

1) D ላይ ሆኖ እየተነዳ ያለን መኪና ሙሉ በሙሉ እንቅስቃሴውን በ ፍሬን ሳያቆሙ ወደ ሗላ ለመሄድ R ማስገባት::

2)ነዳጅ ለመቆጠብ ተብሎ ቁልቁለት ላይ መኪናውን በ N መንዳት። ይህ ድርጊት አሽከርካሪው መኪናውን መቆጣጠር እንዳይችል በማድረግ እንዲሁም የመኪናውን የማርሽ ታይሚንግ ዙር በማዛባት ለ አደጋ ያጋልጣል::

3)በ እንቅስቃሴ ላይ ያለን መኪና በቅድሚያ በፍሬን ሳያቆሙ P ማስገባት ::

4, በረጃጅም የመንገድ መጨናነቅ (ረጅም ሠልፍ) ወቅት መኪናችንን D አድርጐ አለመጠበቅ ምክንያቱም ለከፍተኛ ሙቀት overheating ስለሚያጋልጠው በተቻለ አቅም p ላይ አድርገን መጠበቅ ተመራጭ ነው::

5 ) መኪናችን N እንዳለ ከፍተኛ ነዳጅ ሰጥቶ በቀጥታ ወደ D ማስገባት ይህ የአውቶማቲክ ጥርሶችን በአንድ ጊዜ ከጥቅም ውጪ ያረጋቸዋል!
417 viewsYare Get, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 17:38:05 Channel photo updated
14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 17:34:26 ሁሌም (በየተወሰኑ ቀናት) ጠዋት የመኪናችንን ሞተር ከማስነሳታችን በፊት ልናያቸው የሚገቡ ነገሮች

>የሞተር ዘይት ማየት
>የራዲያተር ውሀ(ኩላንት መጠንን ማየት)
>የመሪ ዘይት ማየት
>የፍሬን ዘይት መጠንን ማየት
>የጎማ ንፋስ መመልከት
>ፍሳሽ መኖር አለመኖሩን የመኪናችንን የስረኛዉን አካል መመልከት
437 viewsYare Get, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 07:09:28
ለመላው የዕስልምና ዕምንት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለ1443ኛዉ ኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!
ኤቫን መንጃ ፈቃድ ት/ቤት
762 viewsYare Get, 04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 15:03:53 የተሸከርካሪ ምርት ዘመንን መረጃ ለማግኘት የሚረዱ አሰራሮችን ስለማሳወቅ
ስለ ተሽከርካሪ መረጃ አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የምርት ዘመን አንዱ ነው፡፡ በምርት ዘመን ላይ የሚፈጠር ልዩነት የለም፡፡ ምክንያቱም የምርት ዘመኑ ዲክለራሲዮን ላይ በግልፅ የሚቀመጥ ነው፡፡
ይሁንና ቀድሞ የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች በወቅቱ የምርት ዘመን ካልነበራቸው የተሽከርካሪ አገልግሎት አሰጣጥና ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ ቁጥር 19/2010 አንቀፅ 22የምርት ዘመን የሌላቸው ተሽከርካሪ ምዝገባ በሚለው ስር ምዝገባ የሚከናወንበትን አግባብ በግልፅ አስቀምጧል፡፡
1.ማንኛውም ተሽከርካሪ የሻንሲ ቁጥር ያለው ሲሆን ካለው የሻንሲ 17 ቁጥር ዲጂት በሻናሲ ቁጥር የስሪት ዘመን በመውሰድ የምርት ዘመን ተወስኖ ወይም
2.ከአስመጪዎች የስሪት ዘመን መረጃ ከመረጃ ቋት(ሲስተማቸው) መውሰድ ወይም
3.የተመሳሳይ ተሽከርከሪ ሞዴል ፈልጎ የምርት ዘመን መወሰድ ወይም
4.Commercial invoice የተገዛበት የተቆረጠበት ዘመን እንደ ምርት ዘመን መውሰድ ወይም
5.ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ ተሽከርካሪዎቹ አዲስ ከነበሩ የገቡበትን ዘመን እንደ ምርት ዘመን በመውሰድ ወይም
6.ያገለገሉ ተሽከርካሪዎቹ ከነበሩ ከመግባታቸው በፊት የነበራቸው እድሜ እና ሀገር ውስጥ ከገቡ ቦኃላ ያገለገሉበትን ዘመን ደምሮ ያገለገሉበት ዘመን በመውሰድ ወይም
7.ሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ ከሆነ የተገጣጠሙበትን ዘመን እንደ ምርት ዘመን በመውሰድ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን
8.ከኢንተር ኔት ላይ Vin በማስገባት ከኢንተርኔት በማውረድ የሻንሲ ቁጥሩን በመፃፍ የምርት ዘመን መለየት የሚቻል መሆኑን በዚህ መልክ የማይገኝ ከሆነ ግን ተሽከርካሪው በተመዘገበበት ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መረጃውን ማግኘት የሚቻል መሆኑ እንገልፃለን::
መረጃ:- የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
806 viewsYare Get, 12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 19:56:54
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ሁሉ:-

እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
747 viewsYare Get, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 05:47:18 ለመረጃ!
ሙሉ ቫንና ግማሽ ቫን እንዲሁም ፓኔል ቫን ተሸከርካሪዎች የመጫን አቅማቸውን በተመለከተ:-
* ሙሉ ቫን ሹፌሩን ሳይጨምር 11 ሰው፣
* ግማሽ ቫን ሹፌሩን ሳይጨምር 4 ሰው እና 7 ኩንታል፣
* ፓኔል ቫን ሹፌሩን ሳይጨምር 1 ሰው እና 11 ኩንታል ነው፡፡

ኪን ካፕን በተመለከተ:-
* ተሽከርካሪው የመጫን የሚወሰነው በወንበርና በወንበር መካከል ባለው ስፋት ቢያንስ 70 ሴ.ሜ መሆን ያለበት በመሆኑ ግለሰቦች ከኃላ ያለው ቦታ ለሰነዶች ማስቀመጫ ሳይሆን ወንበር ስላለው ከኃላ 3 ሰው መቀመጫ ይፈቀድልን የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ እያቀረቡ በመሆኑ ተሽከርካሪው የተሰራው ከኃላ ለሰነድ ማስቀመጫ እንጂ ከስፋቱ አንፃር መመሪያውን የሚፃረር በመሆኑ ለ1 ሰውና 10 ኩንታል ብቻ የተፈቀደ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መረጃ፡- የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
896 viewsYare Get, 02:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 05:35:24
ለመላዉ የእስልምና ዕምነት ተከታይ እንኳን ለታላቁ ቅዱስ የረመዳን ወር አደረሳችሁ!

ረመዳን ከሪም!
949 viewsYare Get, 02:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ