Get Mystery Box with random crypto!

ያገሬ ሰው አብዷል ህዝቤ ጨርቁን ቀዷል ወይም እኔ እብድ ነኝ ከሰው የተለየሁ ይኸው አሁን እንኳን | ኢትዮ_ቅኔ&ቀልድ

ያገሬ ሰው አብዷል
ህዝቤ ጨርቁን ቀዷል
ወይም እኔ እብድ ነኝ ከሰው የተለየሁ
ይኸው አሁን እንኳን
አዳነች ይሉኛል ስትገድል እያየሁ

[ ደሱ ፍቅሬል ]