Get Mystery Box with random crypto!

በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ10 ሚሊዮን አለፉ! በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገ | etv zena

በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ10 ሚሊዮን አለፉ!

በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ቁጥር ከ10 ሚሊዮን መብለጡን የworldometers ድረገፅ መረጃ ያሳያል።

ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የሟቾች ቁጥር 498,952 የደረሰ ሲሆን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 5,414,648 ደርሰዋል።

ከፍተኛ የሰው ቁጥር በቫይረሱ ከተያዘባቸው የዓለም ሀገራት መካከል አሜሪካ (2.5 ሚሊዮን ሰዎች) ፣ ብራዚል (1.2 ሚሊዮን ሰዎች) እና ሩሲያ (627,627 ሰዎች) በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ።