Get Mystery Box with random crypto!

ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተሰባሰቡ ወቅታዊ መረጃዎችን @tikvahethmagazine ላይ ማግኘት | etv zena

ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተሰባሰቡ ወቅታዊ መረጃዎችን @tikvahethmagazine ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ፦

- የዎላይታ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ህጋዊ ፈቃድ ማግኘትቱ ተገልጿል።

- ለነባርና ለአዲስ ሠራተኞች የሙያ ማረጋገጫ ምዘና የሚወስዱበት ሥርዓት መዘጋጀቱ ተገልጻል።

- የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ቢላሉል ሀበሻ ማህበረሰብ ሙዚየምን ጎብኝተዋል።

- የቀድሞው የግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳት ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆን ስራ ጀምረዋል ተብሏል።

- በቦሌ ለሚ ኢንደስትሪ መንደር እና አካባቢው በተፈፀመ የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ምሰሶ ስርቆት ለቀናት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኤክትሪክ ኃይል ከአመሻሽ ጀምሮ ወደስራ ይገባል ተብሏል።

- ደቡብ ሱዳን ለአፍሪካ ህብረት የሚጠበቅባትን የ9 (ዘጠኝ) ሚሊዮን ዶላር አመታዊ መዋጮ መክፈሏ ተነግሯል።

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን የሚመልከቱ ጠቃሚ ናቸው የተባሉ መረጃዎችን (ምንጮቻው ተገልፆ) በ @tikvahethmagazine በኩል ተሰባስበው ማግኘት ትችላላሁ!