Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች በመጪው ዓመት ስራ ይጀምራሉ **************** | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች በመጪው ዓመት ስራ ይጀምራሉ
*****************
(ኢ ፕ ድ)

በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ስራ አቁመው የነበሩ አራት ዩኒቨርሲቲዎች በመጪው መስከረም ወር 2016 ዓ.ም ስራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሰለሞን አብርሀ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በመጪው ዓመት በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት ....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=102438