Get Mystery Box with random crypto!

ለሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና እየተዘጋጁ መሆኑን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ገለጹ ከ869 ሺህ በ | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

ለሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና እየተዘጋጁ መሆኑን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ገለጹ
ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በበይነ መረብ ተመዝግበዋል
******************
(ኢ ፕ ድ)

ለሁለተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች የሚካሄደው የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና በትምህርት ይዘት እና በስነልቦናም ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ኢፕድ ያነጋገራቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አስታወቁ።

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ በበኩሉ፤ በቅድመ ዝግጅት ስራው ከ869 ሺህ በላይ 12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈታኞች በበይነመረብ ....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=102437