Get Mystery Box with random crypto!

ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች የመሬት መንሸራተት ሊገጥማቸው እንደሚችል ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ ** | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች የመሬት መንሸራተት ሊገጥማቸው እንደሚችል ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ
*******************
(ኢ ፕ ድ)

ሰሞኑን በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ የሚጠበቀው ከባድ ዝናብ በተለይም ባሳለፍናቸው ቀናት በተከታታይ ዝናብ በማግኘት ላይ በሚገኙ ቦታዎች የአፈር ውስጥ እርጥበት መብዛት፣ ለጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች አፈር መሸርሸርና የመሬት መንሸራተት ችግሮችን ሊያስከትል ስለሚችል አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

እየቀጠለ ባለው ዝናብ በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት በክረምት ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ .....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=102408