Get Mystery Box with random crypto!

14 የጁስ ማምረቻ ፋብሪካዎች በጊዜያዊነት ስራ እንዲያቆሙ ተደረገ ***************** (ኢ | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

14 የጁስ ማምረቻ ፋብሪካዎች በጊዜያዊነት ስራ እንዲያቆሙ ተደረገ
*****************
(ኢ ፕ ድ)

የምርት ሂደታቸው ላይ የተለያየ ችግር የተገኘባቸው 14 የጁስ ፋብሪካዎች በጊዜያዊነት መታገዳቸውን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ።

የምግብ ደህንነት ቀን በኢትዮጵያ ለአራተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት አማካኝነት ሲከበር የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ነጋሽ ስሜ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የምርት ሂደታቸው ....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=102401