Get Mystery Box with random crypto!

ሕወሓት ከጦርነት ውጪ መኖር የማይችለው ለምንድነው? **************** (ኢ ፕ ድ) ሕወሓ | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

ሕወሓት ከጦርነት ውጪ መኖር የማይችለው ለምንድነው?
****************
(ኢ ፕ ድ)
ሕወሓት ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ ተጣብቆ የተለያዩ በደሎችን ሲፈጽም የኖረና ዛሬም በተደጋጋሚ የእናቱን ጡት እየነከሰ ያለ የሽብር ቡድን ነው። ቡድኑ ከምስረታው ጀምሮ የትግራይን እናቶች ልጆች ለጦርነት ሲማግድ ኖሯል፤ በችግራቸው ወቅት የመጣላቸውን እርዳታ እህል እየዘረፈ ለጦርነት አውሏል። ስልጣን ከያዘ በኋላ ግን የሚፈልጋቸውን ጥቂት አጋሮቹን ኪስ ከማደለብ የዘለለ ለትግራይ ሕዝብ አንዳችም በጎ ነገር አልሠራም።
ቡድኑ ይባስ ብሎ ከለውጡ ወዲህ በአገሪቱ አዲስ የለውጥ ብርሃን ሲፈነጥቅ ይህንን ተስፋ ለማጨለም ዘርፈብዙ ጥፋቶችን ሲፈጽም ቆየ። በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችን ስፖንሰር በማድረግ ሲያበጣብጥ ከቆየ በኋላ በመጨረሻ የሰሜን ዕዝን በማጥቃት ሽብርተኝነቱን በተግባር አሳይቷል።
ከዚያ በኋላ ግን በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የፀጥታ አካላት ተመትቶ ቢወጣም ለሰላም ሲባል የተሰጠውን የተኩስ አቁም እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም ከአንድም ሁለት ጊዜ ዳግም ጦርነት በመቀስቀስ ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ጥፋት ፈጽሟል። አሁንም ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት ከፍቷል።
ወቅቱን የሚመጥነው .....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=80567
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን የትዊተር ገጽ ይከተሉ
https://twitter.com/PressEthio