Get Mystery Box with random crypto!

ትግራይ ወጣት አፈሙዙን ወደ ሕወሓት ሊያዞር ይገባል ************ (ኢ ፕ ድ) ለግለሰቦች | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

ትግራይ ወጣት አፈሙዙን ወደ ሕወሓት ሊያዞር ይገባል
************
(ኢ ፕ ድ)
ለግለሰቦች የሥልጣንና የጥቅም ፍላጎት እንዲታጠቅ የተገደደውና በማለቅ ላይ ያለው የትግራይ ወጣት ለወላጆቹ ሰላም፣ ለራሱም ነፃነት፣ ጥቅምና ዕድገት በማሰብ በተመቸው መንገድ አፈሙዙን ወደ ጨቋኞቹ የሕወሓት አመራሮች እንዲያዞር ወይም በሰላም እጁን ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል እንዲሰጥ ትዴፓ ጥሪ አቀረበ።
ትዴፓ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት ለሕወሓት የደቀቀ አቅም እጁን ባላጠፈበት ሁኔታ ቡድኑ ሦስተኛ ዙር ጦርነት መጀመሩን አውግዞ የአገርንና የሕዝብን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚወስደውን እርምጃ ሁሉ እንደሚደግፍ እና የሚጠበቅበትን ሁሉ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
ቡድኑ ተቀባይነት የማይኖራቸው ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር ሰላም እንዳይሳካ ከማድረጉ በላይ ጦርነትን በመለኮስም የሰላምን በር ፈፅሞ እንዲዘጋ ለማድረግ መሞከሩን ጠቅሶ በተቀሰቀሰው ጦርነት ለሚደርሰው ጥፋት ሁሉ ተጠያቂው ሕወሓት እንደሆነ ያምናል ሲል ገልጿል።
የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም እጅ በደቀቀው የሕወሓት አቅም ፊትም አልታጠፈም ያለው መግለጫው፤ በአንፃሩ አሸባሪው ሕወሓት አሁንም...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=80584