Get Mystery Box with random crypto!

አሸባሪው ህወሓት ሶስተኛውን ዙር ጦርነቱን ከመጀመሩ በፊት የቡድኑ መሪ ደብረጺዮን ህዝብ ሰብስቦ በ | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

አሸባሪው ህወሓት ሶስተኛውን ዙር ጦርነቱን ከመጀመሩ በፊት የቡድኑ መሪ ደብረጺዮን ህዝብ ሰብስቦ በቅርቡ ባደረገው ዲስኩር

"ዐብይ እህል ይሰጠናል ወይም ቴሌኮም ይሰጠናል፣ ብር ይሰጠናል ብለን ልናስብ አንችልም። ተገዶ፡ ባፍንጫው ተይዞ አፍንጫውን ይዘን፣ በክንዳችን መሰረተዊ አገልግሎት እንዲያቀርብ እናደርጋለን።" ሲል ተደምጦ ነበር።