Get Mystery Box with random crypto!

#የማይረሱትየትህነግግፎች 8 የትህነግ ግፍ ያረፈባቸው ቤተ እምነቶች አሸባሪው ትህነግ የተሰጠውን | Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

#የማይረሱትየትህነግግፎች 8
የትህነግ ግፍ ያረፈባቸው ቤተ እምነቶች
አሸባሪው ትህነግ የተሰጠውን የሰላም እድል ወደጎን ትቶ ሶስተኛ ዙር ጦርነት
ከፍቷል። መንግስት ያደረገውን የሰላም ጥረት ሁሉ መና ያስቀረው ትህነግ፤ አሁን
በከፈተው ወረራ “ከአማራ እና ከአፋር ክልል ህዝብ ጋር ጸብ የለኝም” የሚል
የማዘናጊያ ፕሮፖጋንዳ እየረጨ ይገኛል። መሬት ላይ ያለው እውነታው ግን ይህ አይደለም።
ትህነግ በሁለተኛው ዙር ወረራው በሁለቱ ክልል ህዝቦች ላይ ያደረሰው ግድያ፣ ዝርፊያና አስገድዶ መድፈር ከፍተኛ እንደሆነ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሳይቀሩ ባወጧቸው ሪፖርቶች አረጋግጠዋል። በአፋር እና አማራ ክልል የሚገኙ ቤተ እምነቶችንም በዚህ መልክ አራክሷል፤ አውድሟል።
#የማይረሱትየትህነግግፎች -8