Get Mystery Box with random crypto!

#BDU የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ በ7 ቋንቋዎች ፦ - አማ | Ethio University

#BDU

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ በ7 ቋንቋዎች

- አማርኛ፣
- አፋን ኦሮሞ፣
- ግዕዝ፣
- እንግሊዝኛ፣
- ቻይንኛ፣
- አረብኛ እና ፈረንሳይኛ መልዕክት አስተላልፏል ።

ዩኒቨርሲቲው አሁን ላይ በሰባቱም ቋንቋዎች በተለያየ ደረጃ ተማሪዎችን እያሰለጠነ የሚገኝ ትልቅ ተቋም ሆኗል፡፡

Via Bahir Dar University