Get Mystery Box with random crypto!

የባህርዳር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉ ዜጎች ድምፅ ለመሆን በዛሬው እለት ሰላማዊ ሰልፍ | Ethio University

የባህርዳር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉ ዜጎች ድምፅ ለመሆን በዛሬው እለት ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል።

በዛሬው እለት የዩንቨርስቲው ተማሪዎች በኦሮሚያ ክልል በወለጋ የተፈጸመውን ግድያ ለማውገዝ እና ለተጎዱ ዜጎች ድምፅ ለመሆን ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ይገኛል።

በሰልፉ ላይ ተማሪዎቹ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እና ግድያን በግልፅ መቃወማቸውን ከባህርዳር የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

ኢትዮ መረጃ