Get Mystery Box with random crypto!

#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS Test) | Ethio University

#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS Test) በተቋሙ ዋና ግቢ ለመስጠት ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር ተስማምቷል፡፡

ፈተናው በጅማ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ መሰጠቱ የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ እንዲሁም በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚኖሩና ፈተናውን ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሏል፡፡

ምዝገባ በማድረግ ነጻ የመዘጋጃ የኦንላይን ኮርሶችን፣ ነጻ የሙከራ ፈተናዎች፣ በየትኛውም ቦታ ለመዘጋጀት የሚያስችል የሞባይል መተግበሪያ እንዲሁም ቪዲዮዎችና ተጨማሪ ግብዓቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡

በኦንላይን ለመመዝገብ፦

ieltsregistration.britishcouncil.org

ፈተናው የሚሰጠው፦ ሰኔ 17/2015 ዓ.ም