Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ University

የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversity1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 126.74K
የሰርጥ መግለጫ

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀
@hilwauniversity
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 319

2021-03-06 15:28:06
#AASTU
#Last Year Architecture Entrance Exam



Use this bot to say something @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
604 views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 15:28:06
#AASTU
#Last Year Architecture Entrance Exam



Use this bot to say something @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
605 views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 15:28:06
#AASTU
#Last Year Architecture Entrance Exam



Use this bot to say something @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
622 views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 15:27:23
#WolloUniversity
#Architecture

አንደኛ ዓመት የቅድመ ምህንድስና ትምህርታችሁን አጠናቃቹህ ወደ አርክቴክቸር የትምህርት ክፍል መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከየካቲት 27 እስከ 29 ምዝገባ ይኖራል ተብላቹሃል

፨የመግቢያ ፈተና መጋቢት 30 ይሰጣል


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
813 views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 10:38:20
Haramaya University

የሃረማያ ዩንቨርስቲ ዶርም ምደባ ኦንላይን ተለቋል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.1K views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 22:12:45
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያላቸውን ውጤት ማያ ድህረ ገፅ ይፋ አደርጓል ይሔውም በ 10.194.1.15 ላይ የሚገኝ ሲሆን ተማሪዎች ያላቸውን ውጤት ከመጀመሪያ አመት ጀምሮ ማየት የሚያስችል እና ሌላ የተለያዩ ገፆችን የያዘ ነው አጠቃቀሙም ከታች ባሉት ምስሎች ላይ ተገልጿል ።
ድህረ ገጹን በተመለከተ ችግር የገጠማቹ ተማሪዎች በ resgistrar@wku.edu.et ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።


#የወልቂጤ #ዩኒቨርሲቲ #የተማሪዎች #ሕብረት

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.7K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 21:38:38 #JimmaUniversity

Registration

እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ሳትመዘገቡ የቀራችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን እስከ ነገ ብቻ የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ Online ምዝገባውን እንድታከናውኑ እናሳውቃለን፡፡


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.9K views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 21:26:06
ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ጠራ።

የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2013 ተመራቂ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎቹን መጋቢት 5-6 ወደ ግቢ እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል።

በ2013 ተመራቂ ያልሆኑ መደበኛ ተማሪዎቹን ደግሞ ከመጋቢት 15 -16 ወደ ግቢ እንዲገቡ ነው ጥሪውን ያቀረበው።

የ2013 ተመራቂ ተማሪዎች የሆናችሁና በሽሬና በዋናው ግቢ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ሪፓርት የምታደርጉት በዋናው ግቢ ሲሆን የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በነበራችሁበት ሪፓርት እንድታደርጉ ተብላችኋል።

መረጃውን የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ጎይቶም ኃይሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በስልክ አድርሶናል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
691 views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 19:42:44 ትኩረት ለአድግራት እና ለአክሱም ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎች

ኢትዮጵያውያን ልጆች ለምን በአጭሩ ህይወታቸውን ያጣሉ ህይወታቸውን ያላጡትስ ለምን ተስፋቸው ይጨልማል ?
እንደሚታወቀው በሀገራችን በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ድብደባ እና ግድያ ከጀመረ ሰነባብቷል ። አሁንም እንደቀጠለ ነው ። መንግስትም ጠንከር ያለ እርምጃ አልወሰደም ። አሁን በቅርብ ጊዜ እንኳን እናት እና አባት ልጃችን ተመርቆ ይመጣል ብለው በጉጉት እየጠበቁ ባሉበት ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ለመገናኘት ባለበት ጊዜ በድንገት በአዲግራት ዪኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ላይ የደረሰው የስድስት ተማሪዎች ህልፈት በእጅጉ የሚያሳዝን እና ልብ የሚያደማ ነው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በአለም ላይ ከፍተኛ የህይወት ውጣ ውረዶችን ያበዛው ኮሮና ወረርሽኝ መግባቱን ተከትሎ ሁሉም የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ዝግ ከሆኑ በኋላ ዳግም ተከፍተው ተመራቂ ተማሪዎች አስመርቀዋል ። ነባር ተማሪዎቻቸውን ማስተማር ከጀመሩ ወራትን ያስቆጠሩም አሉ ። ነገር ግን እኛ የአዲግራት እና የአክሱም ተማሪዎች ትምህርት ልንጀምር ቀርቶ የምንገባበትን ቀን አላወቅንም ይባስ ብሎ እናት ደግሳ ከጎረቤትዋ ጋር የልጇን ደስታ በምትጠብቅበት ጊዜ በድንገት በአዲግራት ተመራቂዎች የደረሰው የሞት አደጋ ልባችንን ሰብሮታል ይህ ሁሉ ተዳምሮ ለከፍተኛ የስነልቦና ጫና ተዳርገናል ይህን ተገንዝቦ የሚመለከታቸው አካላት መፍትሔ እንዲያበጁልን በትህትና እንጠይቃለን ። ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምንሄድ ከሆነ ደግሞ የደህንነት ዋሰትናችን አስማማተኝ እንዲሆን ይደረግልን ።


ከአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዑስማን



ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ
@amharictutorialclassbot

ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@amharictutorialclass
@amharictutorialclass
301 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-05 19:42:10
#Advertisement



University Entrance Exam Questions Solution


https://youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xx0vMnj5Pj81cuuC3qxSF4D

Applied Mathematics One


https://youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xz9bmJlf1sFkJAcOsR1HxYh

Applied Mathematics Two


https://youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xw3DQx53bJdJ35BK8wPeiVz


Applied Mathematics Three


https://youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xzidIf4MJD1MwNhEFKTvgEa


Mechanics Dynamics and Physics


https://youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xxvakL4rXdpAy4Y6Fkowtpu
361 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ