Get Mystery Box with random crypto!

​ኦርምኦል ቢኖር ለምን አገልግሎት ልንጠቀመው እንችላለነ? በጊዜ መጓዝን አውን ላይ ያሉ የፊዚክስ | Ethio cyber

​ኦርምኦል ቢኖር ለምን አገልግሎት ልንጠቀመው እንችላለነ? በጊዜ መጓዝን አውን ላይ ያሉ የፊዚክስ ሕጎች ይፈቅዳሉ?

ኦርምኦል በዋነኝነተ ከኛ በጣም የራቁ ቦታዎች ላይ እንድንሄድ ያስችለናል ተብሎ ይታሰባል ነገር ግን ኦርምኦል በዚህ አፅናፍ አለም ውስጥ ቢኖር ምን አልባት ወደሌላ አፅናፍአለም(universe) ባጭር ጊዜ ውስጥ ይወስደናል የሚል ግምት ሲሆን ብዙ አፅናፍ አለሞች ወይም በእንግልዘኛው "meltiverse" የሚኖሩ ከሆኑ ወደነዚህ አፅናፍ አለሞች መሄጃ ብቸኛው መንገድ ሊሆን ይችላል

ዎርምኦልን በማንኛውም ቦታ መፍጠር ከቻልን ምድር ላይ ልንጠቀመው እንችላለነ ለምሳሌ ከኢትዮጲያ ወደ አሜሪካ ፕሌን ሳንጠቀም ኦርምኦሎችን ብቻ ተጠቅመን ጉዞውን ባጭር ደቂቃ ውስጥ መጨረስ እንችላለነ

ሌላኛው ነገረ ደግሞ በጊዜ የሰው ልጆች መጓዝ የሚችሉ ከሆነ ወይም በእንግልዘኛው "time travel" የምነው ካለ አውንም ኦርምኦሎች ለዚህ አገልግሎት ሊውሉ ይችላሉ።

በጊዜ መጓዝ ማለተ ምን ማለት ነው?

በጊዜ መጓዝን አውን ላይ ያሉት የፊዚክስ ሕጎች ባይፈቅዱም በጊዜ መጓዝ ማለተ አውን ካለንበተ ወደዋላ መሄድ ወይም ወደፊት መሄድ ነው ምን አልባት ሺህ አመታትን ሊሆን ይችላል ወደፊት ወይም ወደዋላ የምንሄደው ይሄ ማለተ ትላንት የተበላሸብንን ነገረ እንደገና ወደዋላ ሂደነ ማስተካከል እንችላለን ወይም ወደፊት በመሄድ የወደፊቱን ማወቅ እንችላለነ።

በጊዜ መጓዝን በተመለከተ አንዳድ ማስረጃዎች አሉ ለምሳሌ ምንም እንኳን ዎርምኦል ባይኖርም "ታይም ማሽን" ተጠቅመው በጊዜ የሚጓዙ ሰዎች በኛ አለም ውስጥ እንዳሉ የሚያሳይ መረጃዎች አሉ ልዩ ምልክታቸው ደግሞ በጊዚያቸው በኛ አለም ውስጥ የሌሉ ልብሶችን, ጫማዎችን እንዲውም በዘመኑ ያልነበሩ ቴክኖሎጂዎችን ሲጠቀሙ መስተዋላቸው ነው

ለምሳሌ 1970 ዎቹ ስልክ ይዘውመ የሚያወሩ ሰዎች ታይተዋል እንዴት ማን ጋር ነው የሚያወሩት የሚለውን መልስ መስጠት የሚችል ሰው የለም ሌላው ደግሞ መቶ አመታትን ያስቆጠረው እጅግ የረቀቁ ቴክኖለጂዎች ተገኝተዋላ በዛ ዘመን እንዴት ኖሩ የሚለውን መልስ መስጠት የሚችል ሰው ግን አውንም አልተገኘም

ተጨማሪ በጊዜ መጓዝን እና ኦርምኦልን በተመለከተ ተጨማሪ ማወቀ ለምትፈልጉ "the flash" የተሰኘውን ፊልም ለማየት ሞክሩ

share share

@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer