Get Mystery Box with random crypto!

በ2023 ጃፓናዊ ቢልዬነር ወደ ጨረቃ ለመሄድ እየተዘጋጁ ነው 'Yusaku Maezawa' የተባሉት | Ethio cyber

በ2023 ጃፓናዊ ቢልዬነር ወደ ጨረቃ ለመሄድ እየተዘጋጁ ነው

"Yusaku Maezawa" የተባሉት ቢልዬነር ከ"space x" ድርጅት ጋር በመነጋገር የሚያደርጉት ጉዞ ሲሆን ሙሉ ወጪውን በግላቸው እንደሚሸፍኑት ገልፀዋል ከሳቸው ውጭ ስምንት ሰዎች የሚሄዱ ሲሆን በተጨማሪ ሁለተ ሰራተኞች ወይም ተቆጣጣሪዎች ይሄዳሉ ተብሏል።

"dearMoon" የሚል ስያሜ የተሰጠው ይሄ ጉዞ ባጠቃላይ 6 ቀን ይፈጃል ተብሎ ይጠበቃል ከዚህ ጉዞ መጠናቀቅ በዋላ ደግሞ "space x" ቱሪስቶችን ወደ ጨረቃ በስፍት ሊወስድ እንዲሚችል እየተነገረ ነው።

"space x" በአሁኑ ዘመን በሀፍታ ደረጃ ከአለም በአንድኝነት ላይ በሚገኘው በኤለን ሞሰክ የተቋቋም ድርጅት ሲሆን የተለያዩ ጉዞዎችን ወደ ጠፈር በማድረግ ገቢ ለማገኘት ያቀደ ድርጅት ነው።

ጨረቃ ከመሬት ምን ያክል ትርቃለች እንዴትስ እረቀቷ ተለካ ? "subscribe"