Get Mystery Box with random crypto!

ታሪክ ቀያሪው ቴሌስኮፒ ቅዳሜ ከሰሀት ወደ ጠፈር ተወንጭፏል። በቀድሞ የናሳ ተቋም ሀላፊ ስም የተ | Ethio cyber

ታሪክ ቀያሪው ቴሌስኮፒ ቅዳሜ ከሰሀት ወደ ጠፈር ተወንጭፏል።

በቀድሞ የናሳ ተቋም ሀላፊ ስም የተሰየመው "James Webb " የተሰኘው ቴሌስኮፕ በተሳካ ሁኔታ ጠፈር ውስጥ መግባት ችሏል ቅዳሜ ከሰሀት የተወነጨፈው ቴሌስኮፑ ብዙዎች በአካል እና በቀጥታ ስርጭት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጠፈር ሲገባ ተመልክተውታል።

የዘመኑን ቴክኖሎጅ በሙሉ ታጭቋል የተባለው ቴሌስኮፕ ከ10 ቢልዬን ዶላር በላይ ገንዘብ ወቶበታል ቴሌስኮፑ ብላክኦሎችን ከኛ ምድር እጅግ እርቀው የሚገኙ ጋላክሲዎችን እና ፕላኔቶችን ያጠናል ተብሎ ይጠበቃል።

ብዙም ክብደት እንደሌለው የሚነገርለት ቴሌስኮፑ ከ12 ቢልዬን የብርሃን ዓመት እርቀት ላይ ያሉ ጋላክሲዎችን መመልከት ይችላል በተመሳሳይ ጨረቃ ላይ ያለችን አንድ ነጠላ ዲምላይት መሬት ላይ ሁኖ ማሳየት ይቻል።

Video credit - Nasa

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1