Get Mystery Box with random crypto!

የአቶሚክ ቦንብ ምን ያክል አደገኛ ነው ? አሜሪካ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጊዜ በጃፓን ከተሞች | Ethio cyber

የአቶሚክ ቦንብ ምን ያክል አደገኛ ነው ?

አሜሪካ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጊዜ በጃፓን ከተሞች ላይ የአቶሚክ ቦንብን መጣሏ አሁን ድረሰ በአለም ደረጃ የተከበረቸ አገር እንድትሆን አስችሏታል ተብሎ ይታሰባል።

የአቶሚክ ቦንብ እጅግ አደገኛ ሲሆን አሜሪካ በሜክሲኮ ብርሀ ላይ ባደረገቹ ሙከራ በአንድ ኪሎ ሜተር ራዲዬስ ውሰጥ ያሉ ማንኛውንም ሕይወት ያለው ፍጡር ወይም እፅዋት አጥፍቷል በተመሳሳይ አሸዋዎችን አቅልጧል።

አሜሪካ ይሄንን ቦንብ ነበር በጃፓን ሄሮሺማ ከተማ ላይ የጣለቹ በምስሉ ላይ የምታዩት ጥላ ነገርም በዚህ ቦንብ ሰለባ የሆነ አንድ ሰው ተቀምጦበት የነበር ቦታ ነው።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ድንጋይ የአቶሚክ ቦንቡን ጨረረ መቋቋም ስላቃተው ወደ ነጭነት ተቀይሯል ሰው ተቀምጦበት የነበረው የዲንጋይ ክፍል ደግሞ እንደ ጥላ ጨለማ መስሎ ይታያል ይሄም የሆነው በወቅቱ ቦንቡ ሲፈነዳ በቅርብ እርቀት ተቀምጦበት የነበረ አንድ ሰው በጨረሩ ምክንያት ወደ ብናኝ በመቀየሩ ነው።

ይሄ ቦታ በጥንቃቄ ከነ ጥላው ተነስቶ የጃፓን ሙዜም ውስጥ ይጎበኛል።

Via - ከአለም gallery

"subscribe" ሊያደርጉት የሚገባ ቻናል

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

#Nomore