Get Mystery Box with random crypto!

የናሳ ተቋም አስከ 2030 የሰው ልጆችን ፕላኔት ማርስ እና ጨረቃ ላይ ማኖር ይከብደኛል ሲል አስ | Ethio cyber

የናሳ ተቋም አስከ 2030 የሰው ልጆችን ፕላኔት ማርስ እና ጨረቃ ላይ ማኖር ይከብደኛል ሲል አስታወቀ።

እንደሚታወቀው የናሳ ተቋም የሰው ልጆችን ወደ ፕላኔት ማርስ እና ጨረቃ ለመላክ እየሰራ ያለ ተቋም ነው ይሁን እንጂ ይሄንን ተልኮ እስከ 2030 ማሳካት እንደማይችል አሳውቋል ለዚህም እንደምክንያት ያስቀመጠው የአለም አቀፉ የጠፈር ሳይንስ ምርምር ተቋም የሆነው "ISS" በ2030 ከሰራ ውጭ መሆን ነው።

እንደሚታወቀው ጠፈር ላይ የሰው ልጆች ከሚኖሩባቸው እስቴሽኖች አንዱ "ISS" ነው በዚህ ተቋም ብዙ ምርምሮች እየተደረጉ ነው በተመሳሳይ ብዙ ጠፈርተኞቹ ኑረውበታል ነገረ ግን ይሄ ተቋም ከ2030 በዋላ ከአገልግሎት ውጭ ይሆናል እንደ ናሳ ሐሳብ ይሄ እስቴሽን ከሰራ ውጭ የሚሆነ ከሆን ሁኔታዎች አስቸጋሪ ይሆናሉ በተመሳሳይ ጠፈርተኞችን በዚህ ጊዜ ወደ ጨረቃ እና ፕላኔት ማርስ መላክ ሪስክ አለው ሲል ተደምጧል።

ይሁን እንጂ የናሳ ተቋም የሰው ልጅን ወደ ፕላኔት ማርስ እሰከ 2034 ድረስ በርግጠኝነት እንልካለን ብሏል

ሊያዩት የሚገባ ቪድዮ

https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ