Get Mystery Box with random crypto!

አለማችን 80% የሚሆነውን ኦክስጅን የምታገኘው ከማይታዩ ነገሮች ነው። ከቢልዬን ዓመት በፊት በው | Ethio cyber

አለማችን 80% የሚሆነውን ኦክስጅን የምታገኘው ከማይታዩ ነገሮች ነው።

ከቢልዬን ዓመት በፊት በውቂያኖሶች ውስጥ እንደተፈጠሩ የሚገመቱት " oceanic plankton" የተሰኙት ነገሮች አሁን እኛ የሰው ልጆች ኦክስጅንን አግኝተን እንድንኖር እንዳስቻሉ ይታመናል።

እንዚህ እፃዋት አለማችን እንዲ አርንጓዴ እና የተለያዩ ፍጡሮች እንዲኖሩ ቢያስችሉም አሁን ላይ ግን እኛ የሰው ልጆች እያጠፍናቸው እንደሆነ ሳይንቲስቶች አስታውቀዋል ይሄም የሆነው በከባቢ አየር ብክለት ምክንያት ነው።

ብዙ ጊዜ ዛፍ አትቁረጡ ሲባል እንሰማለን ወይም ዛፎችን መንግስታቶች ሲተክሉ እና ሲያስተክሉ ይስታወላል ምክንያቱም ዛፎች ለምተነፍሰው አየር ምክንያት ሰለሆን ይሁን እንጂ በአለማችን ላይ የሚገኙት ዛፎች በሙሉ ተሰባስበው የሚሰጡን ኦክስጅን 20% ብቻ ነው በአይናችን የማናያቸው እና ልክ እንደዛፎች ልንተክላቸው የማንችለው "oceanic plankton" የተሰኙት ነገሮች ግን 80% የሚሆነውን ኦክስጅን እየሰጡን ነው ነገር ግን አሁን ላይ አደጋ ውስጥ ናቸው።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1