Get Mystery Box with random crypto!

ከ50 በላይ መርከቦች እና ከ20 በላይ ፕሌኖች ተሰውረውበታል ቤርሙዳ ትሪያንግል። የቤርሙዳ ትሪያ | Ethio cyber

ከ50 በላይ መርከቦች እና ከ20 በላይ ፕሌኖች ተሰውረውበታል ቤርሙዳ ትሪያንግል።

የቤርሙዳ ትሪያንግ ሰማይ ስር የጠፉት ፕሌኖች እና መርከቦች ሌሎች የአለማችን ክፍሎች ላይ ከጠፉት እና ከተሰወሩት ፕሌኖች እና መረከቦች ብዛት አንፃር ያን አክል የሚጋነን ባይሆንም ቀላል የሚባል አደለም

ቤርሙዳ ትሪንግል ለምን የተለየ ቦታ እንደሆን ይገመታል?

አንዳድ ልጆች በአስተያየት ሳጥናችን ላይ "ቤርሙዳ ትሪያንግል ምንም ችግር የለበትም ወይም ሚስጥርነቱ ቀርቷል" ሲሉ ፀፈው አይቻለው ነገሩ ግን እንደዛ አደለም።

በርግጥ በአሁኑ ዘመን በቤርሙዳ ሰማይ ስር ብዙ ፕሌኖች እና መርከቦች በሰላማዊ መንገድ እየተንቀሳቀሱ ነው ይሁን እንጂ በቤርሙዳ ሰማይ ስር ያልተለመደ ነገረ ወይም ከሌሎች አከባቢዎች በተለየ ፕሌኖች እና መርከቦችን አደጋ ውስጥ ሊከት የሚችል ሐይል እንዳል ታውቋል ሰለዚህ በቤርሙዳ ትሪያንግል ሰማይ ስር የሚያልፉ ነገሮች በሙሉ 100% ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው ማለት አይቻልም ለዚህም የተለያዩ ሳይንሳዊ መላምቶች አሉ የተሻለ ቅቡልነት ያላቸውን ሳይንሳዊ መላምቶችንም በቅርቡ በቴሌግራ,በፌስቡክ እና በዩቲውብ ቻናሎቻችን ላይ በሰፊው ይዘን እንቀርባለን።

"subscribe" ሊያደርጉት የሚገባ ቻናል

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

#Nomore