Get Mystery Box with random crypto!

'ቮያጀር ዋን' የተሰኘው እስፔስ ክራፍት በ2025 ከዚህ አለም ጋር ያለውን ግኑኝነት ያቆማል። በ | Ethio cyber

"ቮያጀር ዋን" የተሰኘው እስፔስ ክራፍት በ2025 ከዚህ አለም ጋር ያለውን ግኑኝነት ያቆማል።

በ1977 ወደ ጠፈር የተላከው ይሄው እስፔስ ክራፍት እስካሁን ድረስ 44 ዓመት ሙሉ ያልምንም ማቆራረጥ ተጉዟል በዚህ ጉዞ ደግሞ እስከ 22 ቢልዬን ኪሎ ሜትር ተጉዟል ከኛ ሶልር ሲስተም ወጭ አየተንቀሳቀሰ ያለ ብቸኛው የሰው ልጅ የቴክኖሎጂ ውጤትም ነው።

እስፔስ ክራፍቱ አሁንም ጉዞ ላይ ሲሆን ብዙ መረጃዎችን ለሰው ልጆች መላክ ችሎ ነበር ይሁን እንጂ ባትሪውን ወይም ሐይሉን በ2025 የሚያጣ ሲሆን ከዚህ በዋላ ምንም አይነት ግንኙነትን ከሰው ልጆች ጋር ማድረግ አይችልም ተብሏል በዚህን ጊዜ እስፔስ ክራፍቱ ከምድር 25 ቢልዬን ኪሎ ሜትር ይርቃል ምንም እንኳን ባትሪውን ቢጨርስም ጉዞውን ግን አያቆምም ተብሏል እስፔስክራፍቱም ዝም ጭጭ ብሎ ወደማያለቀው እና ጥልቁ ዩንቨረስ ይጓዛል።

ምን ያጋጥመው ይሆን ?

"subscribe" ሊያደርጉት የሚገባ ቻናል

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

#Nomore