Get Mystery Box with random crypto!

Ethio - techxplore

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotechxplore — Ethio - techxplore E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotechxplore — Ethio - techxplore
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotechxplore
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 128
የሰርጥ መግለጫ

❖ ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
⚠️ሃሳብና አስተያየት =>@KaliMaxads ያድርሱን!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-28 20:17:48
ያለ አዶቤ ሶፍትዌር በስልክ የተሰራ አርቶች!

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈

እንደዚህ አይነት የግራፍክስ ስራዎቼን ለመከታተል ይህንን የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!

➤ Channel : https://t.me/YOBIC
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈
Please Share Support Us !
50 viewsḰɑ𝜤ⁱ Ɱ𝞪⨯, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 12:55:19
አብዛኛው የፊልም ካምፓኒ ሚጠቀሙዋቸው #VFX ሶፍትዌሮች

HOUDINI
NUKE
BLENDER
ADOBE AFTER EFFECT
CINIMA 4D
MAYA
UNREAL ENGINE
FUSION
V-RAY

VFX ፊልም እሰራለሁ ብትሉ ከነዚ ሶፍትዌሮች አትወጡም


መረጃውን ለሌሎምች ያገሩ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈

እንደዚህ አይነት የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለመከታተል ይህንን የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!

➤ Channel : https://t.me/ethiotechxplore
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈
499 viewsɛყơც _ ʂąɱı, 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 12:41:36 #የዌብሳይት_ጥቆማ
https://nomadlist.com/
ለመኖር በጣም ምቹ የሆነበትን ቦታ መገምገም።

ወደ የትኛው ከተማ መሄድ ጠቃሚ እንደሆነ በቀላሉ ለማወቅ (ወይም ለእረፍት ለመሄድ) አገልግሎቱን NomadList መጠቀም ይችላሉ። በተለያዩ አገሮች ውስጥ ሁሉንም ዓይነት የኑሮ ደረጃ ደረጃዎችን ሥርዓት ያዘጋጃል።

ለምሳሌ፣ በጥቂት ሴኮንዶች ውስጥ አንድ የተወሰነ ከተማ ከደህንነት፣ ከእንግሊዘኛ ብቃት፣ ከዋጋ፣ ከንግድ ስራ ቀላልነት፣ ከኢንተርኔት ወዘተ አንጻር እንዴት እየሰራ እንደሆነ ማወቅ ይችላሉ።

ትልቅ ጠቀሜታ ሁሉም መረጃዎች የሚሰበሰቡት በሺዎች በሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች የዳሰሳ ጥናት ላይ ነው, ስለዚህ አስተማማኝነቱ ምንም ጥርጥር የለውም.


መረጃውን ለሌሎምች ያገሩ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈

እንደዚህ አይነት የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለመከታተል ይህንን የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!

➤ Channel : https://t.me/ethiotechxplore
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈
145 viewsɛყơც _ ʂąɱı, 09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 12:14:54 Ethio - techxplore pinned «#የዌብሳይት_ጥቆማ https://www.ifixit.com/ ስልክ ጥገና የምትሰሩ ሰዎች ምንም እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ እዚ ዌብ ሳይት በመግባት ማንኛውም የተበላሸ ስልክ , ላፕቶፕ ,ጌም ቦይ .....ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም ኤሌክትሮኒክስ ብልሽት ለማስተካከል Step By Step ያሳያል። መረጃውን ለሌሎምች ያገሩ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈ እንደዚህ…»
09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 12:14:33 #የዌብሳይት_ጥቆማ

https://www.ifixit.com/

ስልክ ጥገና የምትሰሩ ሰዎች ምንም እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ

እዚ ዌብ ሳይት በመግባት ማንኛውም የተበላሸ ስልክ , ላፕቶፕ ,ጌም ቦይ .....ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም ኤሌክትሮኒክስ ብልሽት ለማስተካከል Step By Step ያሳያል።


መረጃውን ለሌሎምች ያገሩ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈

እንደዚህ አይነት የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለመከታተል ይህንን የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!

➤ Channel : https://t.me/ethiotechxplore
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈
162 viewsɛყơც _ ʂąɱı, 09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 08:48:33 Cloud Storage ምንድን ነው?

ክላውድ ስቶሬጅ የምንለው በኮምፒውተር ወይም በሞባይል ስልክዎት የትኛውም ክፍል ላይ የተቀመጠ ፋይልና ዳታ በሌላ ድርጅት በተዘጋጀ የዳታ ማስቀመጫ ላይ የኢንተርኔት ግንኙነትን በመጠቀም የምናስቀምጥበት ነው፡፡

በአሁን ሰዓት ይሄን አገልግሎት የተለያዮ ድርጅቶች እየሰጡ ሲሆን በዋናነት Microsoft, Google, and Amazon ትልቁን ቦታ በመያዝ የሚጠቀሱ ሲሆኑ ፋይሎችን እና ዶክመንቶችን ለማስቀመጫ ድርጅቶቹ ለመጠቀሚያ የሚያስፈልግ ስም እና የይለፍ ቃል በማዘጋጀት የተወሰኑ ፋይሎችን በነፃ እንዲሁም በክፍያ እንድናስቀምጥ ያደርጋል፡፡

መጠባበቂያ ፋይሎችን እና ዶክመንቶችን ክላውድ ስቶሬጂ አገልግሎትን መጠቀም ፍላጎት እየጨመረ የመጣ እና የተለያዮ ጥቅሞች ሲኖሩት ከነዚህም ውስጥ ፋይሎች ጥብቅ በሆነ ቦታ መቀመጣቸው፣ የምናስቀምጠውን ፋይል ከየትኛውም ቦታና በማንኛውም ኮምፒውተር ላይ ሆነን መጠቀም እንችላለን እንዲሁም የግል ፋይሎቻችን የተቀመጠበት ኮምፒውተር ቢሰረቅ፣ ቢበላሽ ወይም በእሳት ቢቃጠል ካስቀመጥንበት ድርጂት ፋይሎቹን ካለምንም ችግር እናገኛለን፡፡

ባክአፕ ክላውድ በመጠቀም ፋይል እና ዳታ ስናስቀምጥ ኮምፒውተራችን የተገናኘበት የኢንተርኔት ግንኙነት ፍጥነት የሚወስነው ይሆናል ትልቅ መጠን ያላቸውን ፋይሎች ለማስቀመጥ ቀናትን ሊፈጅ የሚችል ሲሆን አገልግሎቱን ለመስጠት Amazon S3፣ Google Mozy እና Microsoft Sky Drive የሚሉ ሶፍትዌሮችን አዘጋጅተዋል፡፡

ማክሮሶፍት ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ Sky Driveን በመጠቀም እስከ 25 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው፡፡

በተጨማሪም Google ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ Google Driveን በመጠቀም እስከ 15 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ከስልክዎ ላይ ያሉትን ፎቶና የመሳሰሉት መረጃዎች ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን ስቶሬጅ በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው፡፡

ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን!

መረጃውን ለሌሎምች ያገሩ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈

እንደዚህ አይነት የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለመከታተል ይህንን የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!

➤ Channel : https://t.me/ethiotechxplore
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈
Please Share Support Us !
70 viewsɛყơც _ ʂąɱı, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 08:45:04
ስልካቹን Factory rest ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገር

ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን Email አድሬስ ያስገባቹበት ከሆነ rest ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ password እና email መርሳት የለባቹም ::


ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን email ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ

መጀመሪያ ላይ Setting

About Phone

Software information

Build Number የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት

Developer Option ON ይሆናል

ከዛ ወደ setting ትመለሱና developer option ገብታቹ
OME Unlock የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryRest ማድረግ ትችላላቹ ምንም Email አይጠይቃቹም ማለት ነው።

ወይም factory reset ከማድረጋችሁ በፊት
Setting account remove Google acount

https://t.me/ethiotechxplore
56 viewsɛყơც _ ʂąɱı, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-28 22:15:32 Refer friends to join Pi Network
I am sending you 1π! Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 33 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/eyobsami and use my username (eyobsami) as your invitation code.

መልካም እድል!!!
69 views乇ㄚㄖ乃 丂卂爪丨, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-28 22:15:31 ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው?
እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው። በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም። በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው። በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign currency እንደሚሉት ማለት ነው። ይህን ገንዘብ የምናንቀሳቅሰው ኢንተርኔት በመጠቀም ነው። መነሻውም ይሄው ኢንተርኔት ነው። Cryptocurrency የሚቆጣጠረው ማዕከላዊ ባንክ የለውም። ያ መሆኑ ደሞ ጥሬ ገንዘብ ወደ አንድ ወገን ብቻ እየሄደ የሀብት ልዩነት እንደሚፈጠርበት እንደዘልማዳዊው ስርዓት ከመሆን ያድነዋል። ይህ ዲጂታል ገንዘብ የሚንቀሳቀሰው በሚጠቀሙት ሰዎች እና በኢንተርኔቱ አማካኝነት ነው።

ስንት አይነት Cryptocurrency አለ?

አሁን ላይ ኢንተርኔት ላይ ከ150 በላይ አይነት Cryptocurrency አይነቶች አሉ። ካሽ ገንዘብን ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ፣ ዩዋን፣ብር፣ ሩጲ...እንደምንለው ሁሉ ብዙ አይነት ዲጂታል currency አሉ። ለምሳሌ bitcoin፣ ethurium፣ pi...ወዘተ። ነገር ግን የሁሉም ዋጋ ይለያያል። የእንግሊዝ ፓውንድ ከዩሮ፣ ዩሮ ደግሞ ከዶላር እንደሚበልጠው ማለት ነው። ይህ እንዲፈጠር የሚያደርገው ደሞ የተጠቃሚው ብዛት እና የኢኮኖሚው ጥንካሬ ነው። ዶላር ዩሮ እና ፓውንድ በአክስዮን ገበያው (stock market) ዋጋ ወቶላቸው እንደሚሸጡት ሁሉ Cryptocurrencyዎችም አክስዮን ገበያው ላይ ትልቅ ፉክክር ፈጥረዋል። አሁን ላይ ውዱ ክሪፕቶከረንሲ የሚባለው ቢትኮይን (bitcoin) ሲሆን የአንዱ ኮይን (1 coin) 40ሺ የአሜሪካ ዶላር ነው። ይህ የሆነው ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው። ከሱ ውጭ ያሉት እንደ Etheruem፣ USD coin፣ Tether፣ XRT ወዘተ የመሰሉት ከ 0.5 ዶላር በታች እና ከዛም በላይ ዋጋ አላቸው ። ልክ እንደ ጥሬ ገንዘብ ሁሉ ዲጂታል ገንዘብም inflation (የዋጋ አለመረጋጋት) ይገጥመዋል። ከፍም ዝቅም ይላል።


ይህ digital ገንዘብ እኔን ምን ሊጠቅመኝ ይችላል?

Cryptocurrency በመጠቀም ግዢዎችን መፈጸም እና ክፍያ መፈጸም ይቻላል። ነገር ግን online መሆን እና እቃ የምንገዛበት ተቋም ያን ዲጂታል ገንዘብ የሚቀበል መሆን አለበት። ለምሳሌ የጃክ ማ'ው #አሊባባ እህት ኩባንያ Aliexpress፣ ግዙፉ የቡና መሸጫ Starbucks፣ Amazon በተዘዋዋሪ በ eGift በኩል፣ Microsoft ኩባንያ፣ የአውስትራልያ አየር መንገድ፣ የአሜሪካው JP Morgan፣ አንዳንድ የእንግሊዝ እግር ኳስ ክለቦች ወዘተ...Cryptocurrency እየተቀበሉ ነው። አንድ ሰው ከአሊባባ ሞባይል መግዛት ቢፈልግ ድረ-ገጻቸው ላይ ገብቶ እቃውን አዞ፣ የክፍያ ዘዴ ምረጥ የሚለው ላይ Cryptocurrency የሚለውን በመምረጥ ከእሱ አካውንት (digital wallet) ወደእነሱ ትራንስፈር በማድረግ መክፈል ይቻላል።

Cryptocurrency እንዴት ሊኖረኝ ይችላል?

ጎረቤታችን ኬንያን ጨምሮ በዓለም ላይ በአሁኑ ሰአት ልክ እንደማንኛውም ሱቅ በየመንገዱ እየተከፈተ ክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ይገኛል (ከላይ ፎቶዎቹን ይመልከቱ)።

ይህን ገንዘብ ለማግኘት Mining ማድረግን ይጠይቃል (በኢንተርኔት)። ለምሳሌ ወርቅን የመሰሉ ማእድናትን ከመሬት ቆፍረን እንደምናገኛቸው ሁሉ Cryptocurrencyም ከኢንተርኔቱ አለም ይቆፈራል( mining ይደረጋል)። ይሄ የ21ኛው ክፍለዘመን ምጥቀት (advancement) ነው። እናም አንድ ሰው mine ለማድረግ ወይ በዚህ ጠለቅ ያለ እውቀት ሊያስፈልገው ይገባል፤ አልያም ደሞ በስራው ላይ ላሉ ባለሙያዎች ከፍሎ mine ማስደረግ ይችላል። ነገር ግን እነዚህ ሁለቱ መንገዶች ብዙውን ጊዜ ድካምም አላቸው፣ሰፊ ግብአት(resource) ይጠይቃሉ፣ ብሎም ለአጭበርባሪዎች ያጋልጣሉ።

ነገር ግን ቴክኖሎጂው እየተሻሻለ በመጣ ቁጥር ለሰዎች አጠቃቀም ቀላል ምቹ እና ቀላል የሆኑ ዘዴዎችም እየተፈጠሩ መተዋል። ለምሳሌ mine ማድረጊያ እንዲሆን develop ተደርጎ ለተጠቃሚ የቀረበው Pi network. የተባለ የስልክ መተግበሪያ(application) ትልቅ ትኩረት ያገኘው ነው። መተግበሪያው ከተለቀቀ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ 4ሚልየን ሰዎች ወደ ስልካቸው አውርደው Cryptocurrency mine ያደረጉበት ሲሆን አሁን ላይ ( በሁለት አመት ውስጥ ) ተጠቃሚዎቹ ወደ 30 ሚልዮን ገብተዋል። ብዙ ኢትዮጵያንም እየተጠቀሙበት ነው። መተግበሪያው እንደ ፌስቡክ እና ቴሌግራም ለመጠቀም በጣም ቀላል፣ ባትሪ የማይበላ እና ምንም ገንዘብም የማይወስድ መሆኑ አይን ውስጥ ከቶታል። ከሁሉ በላይ ደሞ mining ስራውን ለመስራት እኛ online እንድንሆን አለመጠበቁ ሌላው ደረጃውን ከፍ ያደረገለት ነው። አሁን ላይ አፕሊኬሽኑ እያመረተ ያለው የcryptocurrency አይነት Pi ይባላል። ከቢትኮይን እና ከሌሎቹ ጋ ሲነጻጸር ዋጋው ኢምንት ቢሆንም ግን ገበያውን ሰብሮ የገባበት መንገድ ከረንሲው ባጭር ጊዜ ውስጥ ማርኬቱ ውስጥ ውድ ዋጋ (value) ያስገኘዋል ብለዋል ባለሙያዎች። እነ ቢትኮይን እና ኢቱሪየምን mine ለማድረግ እንደ air fan, computer፣ strong wifi፣ complex system የሚጠይቅ ሲሆን "ፓይ Pi" ግን አንድ የስልክ መተግበሪያ ስልክ ላይ አውርዶ መጠቀምን ብቻ ነው የሚጠይቀው።

መተግበሪያውን ካወረዱ በኋላ install አድርገው እንዳበቁ ያለውን የአሰራር ቅደም ተከተል ባጭሩ እና በቀላሉ ራሱ ይመራናል። ከዛም እኛ ከተመዘገብንና mine ማድረግ ከጀመርን በየ24 ሰአት አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈት እና "mine" የሚለውን ምልክት ነክተን መተግበሪያው ስራውን እንደጀመረ እኛ ዳታውን አጥፍተን ስልካችንን መዝጋትም እንችላለን።ነገር ግን የግድ በ24 አንዴ ከፍተን መንካት ይጠበቅብናል። መተግበሪያው online ባለው በነጻ server አማካኝነት 24 ሰአት mine ያደርጋል። መተግበሪያው google play, vidmate apps እና የመሳሰሉት ላይ ይገኛል። አውርዳችሁ mine ማድረግ ብትጀምሩና ብትሞክሩት መልካም ነው። ነጋችን (the future) ብዙ ነገሩ ኢንተርኔት ነክ ስለሆነ ከወዲሁ ከነገሮች ጋ መላመድ መልካም ነው። በመጨረሻም ማንም ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ መተግበሪያውን አውርዶ መጠቀም ለመጀመር who invited you? Inter your invitation code የሚል ጥያቄ መተግበሪያው ይጠይቀዋል እና የእኔን code መጠቀም ትችላላችሁ።

( fafi21 )
57 views乇ㄚㄖ乃 丂卂爪丨, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 18:41:13 VA-X4 የኤሌክትሪክ አየር ታክሲ

የብሪታኒያው ቬርቲካል ኤሮስፔስ ከሮልስ ሮይስ ጋር በመሆን የራሳቸውን eVTOL አውሮፕላኖች ለመንገደኞች ማጓጓዣ ፕሮጀክት በመስራት ላይ ናቸው።

100 ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ አሃዶች የተገጠመለት እና በሰአት እስከ 195 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍነውን VA-X4 ሞዴል በማዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።

የአየር ታክሲው የንግድ ማስጀመሪያ እ.ኤ.አ. ለ2024 ታቅዷል።

መረጃውን ለሌሎምች ያገሩ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈

እንደዚህ አይነት የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለመከታተል ይህንን የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!

➤ Channel : https://t.me/ethiotechxplore
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈┈
Please Share Support Us !
53 views乇ㄚㄖ乃 丂卂爪丨, 15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ