Get Mystery Box with random crypto!

Shewa Press 🔊 ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioshewa — Shewa Press 🔊 ❤️ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioshewa — Shewa Press 🔊 ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @ethioshewa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 327
የሰርጥ መግለጫ

ተአማኒ እና ትክክለኛ መረጃዎችን በፍጥነት፡
🇪🇹ወቅታዊ መረጃዎች
🇪🇹ልዩ ልዩ ዘገባዎች
🇪🇹መዝናኛ ዜናዎች
የምታገኙበት ልዩ የኢትዮጵያውያን ቻናል ነው
✔ አስተያየት Comment
✔ ጥቆማ direction
✔ ሐሳብ Opinion
✔ ጥያቄ Question
✔ ምክር እና ተግሳጽ Advice&Censure ወዘተ ካላ
Contact
@EthioshewaBot or
@Shewapress_bot ፃፉልን።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 07:52:23 #የአለም_እውነታወች
------------------------------------//
የሰው ዋጋው እየቀነሰ የዶሮ እና የእህል ዋጋ እየጨመረ ሲመጣ በርትተህ ፀልይ ፡፡
የውሻ ቡችላ እየተሸጠ ሰውን ግን በነጻ የሚፈልገው ሲታጣ ዘመኑ መክፋቱን አንተም አብረህ መክፍትህን እወቀው ፡፡

ስለ ብርቅየ እንስሳት ብዙዎች እያለቀሱ ይናገራሉ በምግብ እጥረት ስለሚሞቱት ህጻናት ግን ቃል አይናገሩም ፡፡

ስለ ጠፈር ሳይንስ ብዙ ይወራል (ይሰራል) የምድር ኑሮ ግን ሲተራመስ ያስተዋለ የለም ፡፡

ስለ ወደቁ ሐውልቶች ብዙ ይባላል በየ ጎዳናው ዳር ስለወደቁት ምስኪን ህጻናት ግን ምንም አይባልም ፡፡

ስለ አየር መበከል ዓለም በሙሉ ይጮሃል ስለሰው ልጆች መርከስ ግን ዝም ይባላል ፡፡

ውሾች እና ድመቶች አልጋህ ላይ እንዲዘሉ እየፈቀድክ ድሆች ግን የግቢህ ድንጋይ ላይ እንዲቀመጡ ባለመፍቀድህ የፈጣሪህን ምህረት ጠይቅ ፡:

☞☞ ሰዎች ሆይ የሚቀድመውን ብናስቀድም የማይተወን ፈጣሪ ይከተለን ነበር ፡፡
https://t.me/EthioShewa
https://t.me/EthioShewa
184 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 07:49:17
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁንን ልደት ምክንያት በማድረግ «ሺህ ሆነን የሺህዎችን ህይወት እንታደግ» በሚል መፈክር ለእሁድ ተዘጋጅቶ የነበረውን የደም ልገሳ መርሐ ግብር መንግስት እንዳይደረግ መከልከሉን የፍቅር ያሸንፋል ማህበር አስታወቀ።
https://t.me/EthioShewa
145 viewsedited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 16:51:03
327 views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:37:34 #Update

መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም

ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም
542 viewsedited  10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:49:15 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአማራ ባንክ አ.ማ የመጀመሪያ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ከፈተ!
401 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:49:14
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአማራ ባንክ አ.ማ የመጀመሪያ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ከፈተ!
391 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 20:32:51 የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ፦

በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሚያዚያ 29 እና 30 / 2014 ዓ/ም ሲሆን ተማሪዎች በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪ ቀርቧል።
417 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 16:26:38
የስቅለት በዓልን አላከብርም ብሎ የቀለደው አዋሽ ባንክ በአንድ ሳምንት ብቻ 1.5 ቢሊዮን ብር ወጪ ሆኖብኛል። መክሰሬ ነው ብሎ ማልቀስ ጀምሯል።
በስቅለት ቀን እራሱን የሰቀለው ባንክ የእጁን እያገኘ ነው።
ሀይማኖት አለማክበር ትርፉ ይሄ ነው።
398 views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 08:56:54
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ
************

ትምህርት ሚኒስቴር የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ።

የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማየት በድህረገፅ https://result.ethernet.edu.et ፣ በSMS 9444 እንዲሁም በቴሌግራም @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ።

ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድህረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።
375 viewsedited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 23:07:56 የትንሣኤ ሎተሪ ወጣ !

የትንሣኤ ሎተሪ ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 15/ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡

በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል ፦

1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949

2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር1202412

3ኛ. 1,250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207

4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249

5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605

6ኛ 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር1127709

7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931

8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 3,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 24699

9ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363

10ኛ.180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684

11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538

12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850

13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 534

14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 687

15ኛ 18,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50 (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡

ምንጭ፦ የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
330 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ