Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንድ ለሊት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ሳይደርስበት እንደቀረ ተገለፀ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንድ ለሊት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ሳይደርስበት እንደቀረ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6, ለሊት የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ያጋጠመው ሲሆን የችግሩ መንስኤ በሞባይል አፕሊኬሽኑ update ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል።

የሞባይል ባንኪንጉ ተጠቃሚዎች ገንዘብ በሚያዘዋውሩበት ጊዜ ከአካውንታቸው ተቀናሽ ባለማድረጉ ምክንያት ባንኩን ከፍተኛ ኪሳራ ላይ ሊጥል ችሏል።

በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አጋጣሚውን በመጠቀም በነፃ ወደ ሌሎች ባንኮች ገንዘብ ሲያዘዋውሩ አድረዋል።

ይህ ዜና እስከተሰራበት ጊዜ ድረስ የዚህ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም አገልግሎት መስጠት ያቆመ ሲሆን ባንኩ የደረሰውን ችግር ወደነበረበት ለመመለስ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS