Get Mystery Box with random crypto!

ከዓለማችን ትልቁ መርከብ አንዱ ወደ ካሪቢያን ደሴቶች ጉዞ ጀምሯል። መርከቡ ከታይታኒክ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ከዓለማችን ትልቁ መርከብ አንዱ ወደ ካሪቢያን ደሴቶች ጉዞ ጀምሯል።

መርከቡ ከታይታኒክ መርከብ በ5 እጥፍ የሚበልጥ ሲሆን ዋጋውም 2 ቢሊዮን ዶላር ነው።

7,600 መንገደኞችን የሚያስተናግድ ሲሆን 20 ጋቢናዎች ፣ ከ40 በላይ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎችና ቡና ቤቶች፣ ሞቃታማ ዕፅዋት ያሉት መናፈሻ፣ ቲያትር ቤተረ ፣ የስፖርት ሜዳዎች፣ የውሃ ፓርክ አሉት።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS