Get Mystery Box with random crypto!

ኢየሱስ ወደ ኢትዮጲያ መልዕክት ልኳል፦ Pastor Tee አንድ ዓመት ብቻ ነው የቀራቹም ብሏል | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ኢየሱስ ወደ ኢትዮጲያ መልዕክት ልኳል፦ Pastor Tee

አንድ ዓመት ብቻ ነው የቀራቹም ብሏል

የጌታ ታናሽ ወንድም ነኝ ,እናቴ ማርያም ናት አባቴ ዮሴፍ ነው ሲል የሰነበተው ኬንያዊ ናይሮቢ እና ዋንጅራ ከተሰኙት ሁለት የኬንያ ከተሞች ተልዕኮዬን ጨርሼ አዲስ አበባ ልመጣ ነውም ብሏል

ይህ ኬንያዊ ከኢየሱስ ለኢትዮጲያዊያን መልዕክት ይዤያለው ያለ ሲሆን ፤ይህንንም መልዕክት በቀጣይ ወር ይዞ እንደሚቀርብና እስከዛው ግን ምዕመኑ ፀሎት እንዲያደርግ አሳስባለው ሲል በx ገፁ አጋርቷል።

ከዚህም በተጨማሪ ኢየሱስ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ማለትም 2025 ማርች ወር ላይ ወደ ዓለም እንደሚመጣ'ና የዓለም ፍፃሜም እንደሚያደርግ
ገልጿል።

ከዚያህ በፊት ግን አንድ ዓመት ብቻ ለቀራቸው ሀበሾች መልዕክት አድርስ ተብያለው ብሏል።


@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS