Get Mystery Box with random crypto!

January 1,2024 በግሪጎሪያን ቀን አቆጣጠር አዲሱ ዓመት 2024 ገብቷል። እጅግ በርካታ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

January 1,2024

በግሪጎሪያን ቀን አቆጣጠር አዲሱ ዓመት 2024 ገብቷል።

እጅግ በርካታ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2024 እየተቀበሉ ይገኛሉ።

ከዓለማችን ሀገራት መካከል የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ያላት #ኢትዮጵያ በግንባር ቀደምትነት የምትነሳ ሲሆን ሀገራችን የግሪጎሪያን ቀን አቆጣጠርን እንደ ዘመን መለወጫ አትጠቀምም።

የ13 ወራት ፀጋ ባለቤቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት የዘመን አቆጣጠሯ መለየቱ ብቻ ሳይሆን የራሷ የሆኑ ባህሎች፣ ቋንቋዎች ፣ ፊደል፣ ጥበብ ያለባት ሀገር ናት።

#tikvagethiopia

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS