Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሠራሽዋ ዜና አንባቢ በኢትዮጵያ! አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዜና | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ሰው ሠራሽዋ ዜና አንባቢ በኢትዮጵያ!

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዜና አቅራቢዎችን በይፋ ማስተዋወቅ ጀምሯል።ይች በምስሉ ላይ የምትታየው ሮቦት በቅርቡ  ዜና የማቅረብ ስራዋን ትጀምራለች ተብሏል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS